Home ዜና የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ተጋይ ታዳሰ ወረደ መግለጫ – መስከረም 3, 2015...

የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ተጋይ ታዳሰ ወረደ መግለጫ – መስከረም 3, 2015 ዓ/ም

10878
0

የፋሽስቱ ብዱን እና አምባገነኑ ኢሳያስ ሰራዊት ትግራይን ለመቆጣጠር በ3ቱ ምዕራፍ ያካሄዱት መጠነ ሰፊ ጥቃት ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ተጋይ ታዳሰ ወረደ  አስታውቀዋል።

የሰራዊቱ ዋና አዛዥ ዛሬ መስከረም 3, 2015 ዓ/ም ከሰዓት በፊት በሰጡት መግለጫ እንደስታወቁት በተካሄዱት ውግያዎች ከአሁን በፊት ባልታየ መልኩ ከፍተኛ የጦር መሳርያ የተማረከበት ነው ብሏል።

የትግራይ ሰራዊት የመከላከል እርምጃ ዓላማው፣ የፋሽስቱ ቡድን ተገዶ ወደ ሰላም እንዲመጣ ማድረግ ነው ያሉት ዋና አዛዡ፣ የትግራይ መንግስት እና ህዝቡ አሁንም ለሰለም ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል።

የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ተጋይ ታዳሰ ወረደ ሙሉ መግለጫዉን ይዘን እንቀርባለን ይጠብቁን።

Previous articleደብዳብ ድሮን ጉጅለ ፋሽስቲ ኣብ ዩኒቨርስቲ መቐለ  ካምፓስ ዓዲ ሓቂ
Next articleጋዜጣዊ መግለፂ ዋና ኣዛዚ ሰራዊት ትግራይ ተጋዳላይ ታደሰ ወረደ