Home Blog
አቶ ጌታቸው ይህን ያሉት የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ የፖለቲካና ስነቁጠባ ኣማካሪ ጆን ሮቢንሰን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ነው ።በውይይታቸው ውቅትም በሽግግር ፍትህ ጉዳይና ከመከላከያ ኋይል ውጪ በትግራይ የሚገኙ ወራሪ ሃይሎችን የማስወጣት ጉዳይ አንስተዋል። በተለይም የወራሪው የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ላይ የፈፀማቸውና...
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልእክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር በጅቡቲ ፣ኳታርና ኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ውጭ ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አሳውቋል። አምባሳደር ማይክ ሃመር የሚያደርጉት ጉብኝት ከዛሬ ህዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይ እንደሆነም ተገልጿል። አምባሳደሩ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳና ካቢኒያቸው ከአሜሪካ ልኡካኑ ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱ ሃሳቦችን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ማብራርያ የሰጡት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ልዩ ረዳት ጎይተኦም ታጠቅ የፕሪቶሪያው ስምምነት በርከት ያሉ አወንታዊ እርምጃዎች የተስተዋሉበት እንደሆነ ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ...
በትግራይ በ5ት ዞኖች፤ በ32 ወረዳዎችና በ196 ቀበሌዎች ድርቅና የሰብአዊ እርዳታ እጦት የፈጠሩት ከፍተኛ ርሃብ በስፋት እንዳጋጠመ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገልፀዋል፡፡ በዚህም ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ በትግራይ ኣጋጥሞ ያለው ድርቅና ርሃብ ለመከላከል ክልል ኣቀፍ እንቅስቃሴ ለማወጅ የሚያግዝ ውይይት...
ህብረቱ ይፋ እንዳደረገው የፌደራል መንግስት ተወካይ፣ የህወሓት እና በአፍሪካ ህብረት የተሠየሙ አደራዳሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ታዛቢ አካላት በውይይቱ መሳተፋቸውን ገልጿል፡፡ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ቁጥጥር እና ክትትል ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ የስምምነቱ አተገባበር ሂደት ያጋጠሙት ፈተናዎችን በማለፍ ለመተግበር የሚያግዙ ዕድሎችን በሚመለከት...
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አለም አቀፍ ተራድኦ ድርጀት /ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ/ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የተመራ የልኡክ ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡በውይይታቸውም ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ በትግራይ የተቋረጠው የሰብአዊ እርዳታ የሚጀመርበት ሁኔታ እና የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት...
የዓይኒ ዋሪ በአል ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊቱ ጠብቆ በድምቀት ለማክበር አስፈላጊ ዝገጅት መደረጉን የአክሱም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡በትግራይ ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ በየአመቱ ነሃሴ 24 ቀን በድምቀት የሚከበረውን የዓይኒ ዋሪ በአል ዘንድሮም በድምቀት ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት መደረጉን የጽሕፈት...
የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ትግራይ ላይ በተካሄደው የጀኖሳይድ ጦርነት ላለፉት ሁለት አመታት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስጀመር ተማሪዎቹን እየተቀበለ ይገኛል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዛይድ ነጋሽ እንደተናገሩት ዩኒቨርስቲው በጦርነቱ ምክንያት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ዝርፍያና ውድመት ቢደርስበትም ባለው ግብአት ተጠቅመን ትምህርት ለማስጀመር...
የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክረስትያን መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን በመቐለ ህዝብ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡በትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክረስትያን መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኣዲስ ተሿሚ ኤጲስ ቆጶሳት በመቐለ ከተማ ደብረ ገነት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስትያን ሲደርሱ በመቐለ ህዝብ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ የቅዱስ...
ባለፈው ሳምንት ከተመረጡ 10 ኤጲስ ቆጶሳት ስድሰቱ ብፁአን አባቶች በርእሰ ኣድባራት ወገዳማት ኣክሱም ጽዮን ሢመት እና አንብሮተ ዕድ ተከናውነዋል።በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን የታጀበው በቅድስት እና ታሪካዊትዋ ከተማ አክሱም የተከናወነው ሢመትና አንብሮተ ዕድ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የመንበረ ሰላማ ከሳቴ...