ለጋሽ ድርጅቶች እጃቸውን ካልዘረጉ በአፍሪካ ቀንድ በሚልዮኖችን በረሃብ ሳቢያ በሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኙ የተ.መ.ድ...
Zaire የተባለ ድረ ገፅ እንደዘገበው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦቱ ሩስያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ሳቢያ ተስተጓጉላል፤ የተ.መ.ድ ሰብአዊ ጉዳዮች ሃላፊ ማርቲን ግሪፍትስ በዓላማችን ከአፍሪካ ቀንድና...
ዘንድሮ የሚከበረዉን የንቦች ቀን በትግራይ ቀኑን ታስቦ እንዲዉል የሚያስችል ሁኔታ አለመኖሩን ተገለፀ፡፡ 
ዘንድሮ የሚከበረዉን የንቦች ቀን የፋሽስቱ አብይ ቡድን ሰራዊትና ግብረ አበሮቹ በትግራይ በከፈቱት የጀኖሳይድ ጦርነት ሳብያ በትግራይ ቀኑን ታስቦ እንዲዉል የሚያስችል ሁኔታ አለመኖሩን የዘርፉ ተመራማሪዎች...
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች ታስረው የሚገኙ የአመራር ኣባላቱ በአፋጣኝ ከእስር እንዲፈቱ ጠየቀ፡፡
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች ክስ ሳይመሰረትባቸው ታስረው የሚገኙ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች አባላትም አሳማኝ...
በጀግናው የትግራይ ሰራዊት በጦር ግንባር የተማረኩ ከ4200 በላይ የፋሽስቱ አብይ ቡድን የጦር ምርኮኞች በምህረት...
አለም አቀፍ የጦር ምርኮኛ አያያዝ ህግጋትን በመጠበቅ ከዘጠኝ ወራት በላይ በትግራይ ሰራዊት የምርኮኞች ማእከል የከረሙት የፋሽሽቱ የጦር ምርኮኞች ዳግም ምህረት የተደረጎላቸው ወደ ቤታቸው ተሸኝተዋል፡፡
በእርግጥ ...
የትግራይ መንግስት ከ4200 በላይ ምርኮኞች ወደ የመጡበት አከባቢ እንዲመለሱ በምሕረት እንዲለቀቁ ወሰነ፡፡
ምህረት የተደረገላቸው ምርኮኞችም ወደ መጡበት አካባቢ ሲመለሱ በትግራይ ህዝብ የተፈፀመ ጀኖሳይድ ምስክር በመሆን ሌሎችን ለማስተማር የትግራይ ህዝብ የሰላም አምባሳደር ሆነው ጦርነትን ለማስቀረት እንደሚሰሩ ገልፀዋል፡፡
የትግራይ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በመቶዎች የሚቆጠሩ የአሜሪካ ወታደሮች በሶማሊያ እንዲሰማሩ ፈቃድ መስጠታቸው ተገለፀ።
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሶማሊያ ውስጥ ሰፍረው የነበሩ ሁሉም ወታደሮቻቸው ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ያሳለፉትን እርምጃን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቀልብሰው፣ የአሜሪካ የልዩ ተልዕኮ ኃይል አባላት...
ዘንድሮ አለም-አቀፍ የኮምኒኬሽን ቀን እንደማመጥ በሚል መሪ ሃሳብ ሲከበር የትግራይ ህዝብ ሰቆቃና መከራ መደመጥ...
ኮሚዩኒኬሽና መረጃ ለአንድ ማህበረ-ሰብ ብሎም ሀገር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የማይተካ ሚና እንዳለው ይታወቃል፡፡
የአለም የኮምኒኬሽንና መረጃ ፍሰት የበለጠ እንዲቃላጠፍ ብሎም የአለም ህዝብ መረጃ የማግኘት መብቱ...
Amnisti international and Human rights wotchs የጋራ ሪፖርትን በተመለከተ የታዩ ህፀፆችን እንዲስተካከል ተጠየቀ፡፡
በምእራብ ትግራይ ስለተፈፀሙ ዘግናኝ ግፎች እ.ኤ አ April 20 2022 በጋራ ያወጡትን የጋራ ሪፖርትን በተመለከተ የታዩ ህፀፆችን እንዲስተካከል ስለመጠየቅ በሚል አርእስት የትግራይ ሲቪል ማህበረሰብ...
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ምስራቅ እዝ በፋሽስቱ ቡድን ሀይሎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡
በምስራቅ ኦሮምያ በተካሄደው ጦርነት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ድል መቀዳጀቱን የእዙ የጦር አዛዠ ሀምቢሳ ሲና ገልፀዋል፡፡
ሰራዊቱን ከምን ጊዜም በላይ በጠንካራ ቁመና ላይ እንደሚገኝም አዛዡ ለOMN...
የአማራ ተስፋፊዎችም የትናንቱ ስህተታቸው በመድገም አገሪቷንና ህዝቧን ወደ ከፋ እልቂት እያስገቡዋት መሆኑ ሙህራን ተናገሩ፡፡
የአማራ ተስፋፊ ሊሂቃን እያራመዱት ባለው የዘር ጥላቻ መሰረት ያደረገው ጦርነኝነት የሃገሪቱን ህዝቦች ለእልቂት፣ ለርሃብና ለከፋ ችግር ከመዳረግ አልፎ ሃገሪቷን ወደ መበታተን አፋፍ እያደረሷት መሆኑን...









