የማህብራዊ ሚድያ ውሎ፡፡

መንግስታዊ ድጋፍ ያለውና ፅንፈኛ የፋኖ ቡድን በጎንደር ከተማ በሙስሊም ማህበረ-ሰብ ላይ የፈፀመው ጭፍጨፋ በዛሬ እለት የማህበራዊ ሚድያ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ሆኖ ውለዋል፡፡ የትግራይ...

በጎንደር ከተማ በፅንፈኛው ፋኖ የተገደሉት የሙስሊም ማህበረ-ሰብ አባላት በተለያዩ የማህበረ-ሰብ ክፍሎች ዘንድ ቁጣን ቀሰቀሰ።

በትላንትናው እለት በጐንደር ከተማ ፋኖ በተባለው ፅንፈኛ ሃይል ከ20 በላይ ሰዎች ሲገደሉ ከ150 በላይ ደግሞ ቆስለዋል፤ የተስፋፊው የአማራ ሀይል አካል የሆነው  ገዳዩ እና ጨፍጫፊው...

በትግራይ የጀኖሳይድ ጦርነት የክልሉን በጤና ስርዓት ውድመት

የትግራይ ጤና ስርዓት ሙሉ በሙሉ እንዲውድም በመደረጉ የጤና ባለሞያዎች በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ በሽተኞችን የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንደተቸገሩ የጤና ባለሞያዎች ገለፁ፡፡ New humanitarian ፋሽስት አብይና ተባባሪዎቹ...

ከፋሽስቱ የአብይ ሰራዊት ጋር ውጊያ ውስጥ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ ድል ማስመዝገቡን ...

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ባለፉት ሶስት ሳምንታት የነበረዉን የጦርነት ዉሎ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ መንግስት ፀረ ሽምቅ ዘመቻ በማለት በመላዉ ኦሮምያ ላይ በከፈተው ጦርነት ከፍተኛ ኪሳራ...

ተስፋፊው የአማራ ፋኖ በምስራቅ ሀረርጌ ጉርሱም ወረዳ አራት ሰዎችን አሳፍራ ወደ አዳማ ታመራ የነበረች...

Addis standard የዞኑ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮን ጠቅሶ እንደዘገበው  አክራሪውና ተስፋፊው ፋኖ የፈጸመው ጥቃት በቦሰት ወረዳ ቃዋ በምትባል የገጠር ቀበሌ ነው፡፡ ቢሮው በፌስቡክ ገፁ እንዳስነበበው ይህ የፋኖ...

የዓለም ማህበረሰብ ትኩረት ዩኩሬን ላይ በማድረጉ የኢትዮጵያ ቀውስ እየገዘፈ መምጣቱን Globnews.net ዘገበ፡፡

የዓለም ምግብ ፕሮግራም WFP ምንም እንኳን ሰብአዊ እርዳታ እያቀረበ ቢሆንም በዩክሬን እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ምክንያት ለጋሽ ድርጅቶች ለሌሎች አካባቢዎች  የሚደርጉትን የገንዘብ ድጋፍ እያሽቆለቆለ እንዲመጣ...

የአማራ ሊሂቃን የራሳቸውን ጥቅም እና የስልጣን ፍላጎት ለማሳካት ሲሉ ጭቁኑን የአማራ ህዝብ  ከተለያዩ የኢትዮጵያ...

እነዚህ የትምህክት ሃይሎች በውሸት ትርክት የአማራ ህዝብ ብዙ ጠላት እንዳላው በማስመሰል ህዝቡ የሚያነሳውን ጥያቄ መመለስ ሲያቅታቸው  የህልም እንጀራ እንደጠብቅ የፈጠሩት ሴራ መሆኑን የህግ ባለሞያዎቹ...

የአሜሪካ መንግስት በትግራይ፣ አፋርና አማራ ለሚገኙ ተረጂዎች ወደ 313 ሚልዮን ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ እንደሚያደርግ...

በትግራይ 90 ከመቶ የሚሆነውን ህዝብ እርዳታ ፈላጊ እንደሆነ USAID አመልክቷል፡፡                ከ USAID የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው አጋሮቹ ወደ ትግራይ በየብስ እርዳታን ለማጓጓዝ ከሚመለከታቸው አካለት ጋር እየተነጋገሩ...

ከምእራብ ትግራይ ለተፈናቀሉ  የትግራይ የሃይማኖት ተቋማት እርዳታ አበረከቱ፡፡

ከምእራብ ትግራይ ተፈናቅለዉ  በመቐለ መጠለያ ካምፕ ላይ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ  በቦታዉ በመገኘት የትግራይ የሃይማኖት ተቋማት እርዳታ አደረጉላቸዉ፡፡       የሃይማኖት መሪዎች አክለዉም ይሄ አስከፊ...

የትግራይ መንግስት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል መልእክት

የትግራይ መንግስት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በትግራይ ህዝብ ላይ እየቀጠለ ያለውን የጀኖሳይድ ጦርነት እንዲያበቃና አስተማማኝ ሰላም ለማረጋገጥ እርምጃ ካልተወሰደ የትግራይ ህዝብ በርሃብና በመድሐኒት እጦት...