የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ፅ/ቤት መግለጫ

በHumanraghtswotch & amnesty  በቅርቡ ይፋ የሆነው የጋራ ምርመራ ውጤት በምዕራብ ትግራይ ህዝብ ከተፈፀመው ወንጀል አንፃር ሲታይ በበቂ ደረጃ አልተሰነደም ሲል የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ፅህፈት...

የመብት ተማጔቾች ሪፖርት

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን በትግራይ ተወላጆች ላይ የተፈፀመው ወንጀል ከጦር ወንጀልና በሰብአዊነት ላይ ከሚፈፀም ወንጀሎች ጋር የሚስተካከል መጠነ ሰፊ ወንጀሎች መፈፀማቸው Humanrightswotch and Amnesty international...

የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ቢሮ መግለጫ

የዓለም አቀፍ ማህበረ-ሰብ ከተለመደው አባባል ወጥቶ በፋሽስቶችና በተስፋፊው የአማራ ሊሂቃን ተጨባጭ እርምጃ የሚወስድበት ጊዜ አሁን ነው ሲል የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ተስፋፊው የአማራ ሃይል...

የማህበራዊ ሚድያ ውሎ

ዓለም አቀፍ የመብት ተሟጓች ድርጅቶች Humanrightswotch and Amnesty international በጋራ ይፋ ባደረጉት አዳዲስ ሪፖርቶች በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እጅግ አነጋጋሪ ሆነው ውለዋል፡፡የአማራ ተስፋፊ ሀይሎች ትግራዋይን...

በማዳበርያ ዋጋ መናር̎ ምክንያት መሬታችን ምንም አዝርዕት ሳይዘራበት ሊከርም ይችላል ሲሉ አርሳደሮች ስጋታቸው ገለፁ

በማዳበርያ ዋጋ መናር̎ ምክንያት መሬታችን ምንም አዝርዕት ሳይዘራበት ሊከርም ይችላል ሲሉ አርሳደሮች ስጋታቸው ገለፁ፡፡ የአፈር ማደበርያ ከባለፈው ኣመት ጋር ሲነፃፀር ዘንድሮ ከ150 በመቶ በላይ...

ኢትዮጵያ በትግራይ ለተፈጸመው ጀኖሳይድ ማስረጃ የማጥፋት ዘመቻ

ኢትዮጵያ በትግራይ ለተፈጸመው ጀኖሳይድ አጣሪ ቡድን እንዳይቋቋም እና የተባበሩት መንግስታት ላቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን በጀት እንዳይመደብለት ያቀረበችው ጥያቄ በአብላጫ ድምጽ ውድቅ መደረጉን ተከትሎ ከምእራብ ትግራይ...

በትግራይ ተወላጆች ላይ  ያነጣጠረ የጥላቻ ንግግር ስርጭትን ለመግታት የትግራይ ምሁራንና ባለሙያዎች ማህበረሰብ እየሰራ ነው

ተስፋፊው የአማራ ሐይሎች በትግራይ ህዝብ ላይ የጥላቻ ንግግር በመስበክና ጀኖሳይድ በማበረታታት አሉታዊ ሚና እየተጫወተ መሆኑን አለም አቀፍ የትግራይ ምሁራንና ባለሙያዎች ማህበረሰብ እንዳሳሰበው ገለፀ፡፡ CNN ባደረገው...

ትክክለኛና ሃቀኛ ብሄራዊ እርቅ ከመጣ ለመደገፍና ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸው ፕሮፌሰር  መረራ  ጉዲና ተናገሩ፡፡

ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በሚከተለው የተሳሳተ አቅጣጫ ሃገሪቱ ወደ ፊት የመራመድ ዕድል የላትም ሲሉ የኦፌኮ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናገሩ፡፡ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የሃገሪቱ ሁለንተናዊ...

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መግለጫ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቅርቡ በምስራቅ ሸዋ በሸንኮራ ተስፋፊው የአማራ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ተከትሎ ዛቻ ያዘለ መግለጫ ማስተላለፉን አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል፡፡የፋሽስቱ ቡዱን አጫፋሪ የሆነው የኦሮሚያ...

የትግራይ ህዝብ ጠላቶች የትግራይ ህዝብን የቅርስ ዘረፋና ውድመት ——

የትግራይ ህዝብ ጠላቶች የትግራይ ህዝብ ታሪክ እና ቅርስ በመዝረፍ ባለ ቤት ለመሆን ካላቸው ጉጉት የተነሳ በትግራይ የሚገኙ አብያተ ክርስትያናት የቻሉትን ዘርፈው ያልቻሉትን ማውደማቸውን ተገለፀ፡፡ትግራይ...