በትግራይ ባለፈው አመት ርሃብ ወደ 2000 የሚጠጉ ከ5 ዓመት በታች ዕድሜ የሆናቸው ህፃናት ህይወትን...

Ap ምእራብ ትግራይን ሳይጨምር አንድ  የተደረገን  የዳሰሳ ጥናት  ዋቢ አድርጎ  እነደዘገበው ከሰኔ 2013 አስከ መጋቢት 2014ዓ.ም በተመጣጠነ የምግብ ዕጥረት ምክንያት የሞቱት የትግራይ ህፃናት ቁጥር...

በተለያዩ አህጉር የሚገኙ የትግራይ ዲያስፖራዎች  ተቃዉሞ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡

በትግራይ ህዝብ ላይ ከአምስት መቶ  ቀናት በላይ ያስቆጠረዉ  ከበባና ክልከላ እንዲያበቃ አለም አቀፍ አካላት   ፍትህ እንዲሰጡ  የትግራይ ዲያስፖራ  ጥሪ አቀረቡ፡፡ የዲያስፖራው ማህበረ-ሰብ ለፋሽስቱ የአብይ ቡድን...

እውቁ ሳይንቲስ ዶ/ር ዘርእሰናይ አለምሰገድ ለአለም አቀፍ ሽልማት መታጨታቸው ተገለፀ፡፡

ዶ/ር ዘርእሰናይ አለምሰገድ በሰው ልጅ አመጣጥ፣ ቅሪት አካል፣ የሰው ልጆች ተፈጥራዊና ባህላዊ ትስስር እና ሌሎች ተዛማጅ አውዶች ላይ ከፍተኛ የምርምር ውጤቶችም ለዓለም አበርክተዋል፡፡ ዶ/ር ዘርእሰናይ...

ኢትዮጵያን እንደ ሶርያ

የአማራ ተስፋፊ ሀይሎች ግዛትን የማስፋፋት ፍላጎትና በግፋ በለው ፖለቲካ ምክንያት ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ብሔር ብሄረሰቦች አብሮነትና አንድነት አደጋ ውስጥ ከተውታልቷል፡፡ የአማራ ልሂቃንን ፍላጎት ለማሳካት ትግራዋይን ማጥፋት...

የትግራይ ሴቶች ፆታዊ ጥቃት ፍትሕ እንዲያገኙ የፀጥታው ምክር ቤት ጠየቀ፡፡

ተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ፍትሕ እንዲያገኙ እና ወንጀለኞችም ተጠያቂ መሆን እንዳለባቸው አስታወቀ። በምክር ቤቱ የጾታዊ ጥቃት ልዩ ተወካይ ፕራሚላ...

የአማራ ባለስልጠናት የትግራይ ተወላጆችን ከሰብአዊ እርዳታና ከመንግስታዊ አገልግሎት እንደከለከልዋቸውየዘገበው the Economist  የትግራይ ተወላጆች ያመረቱትና...

በምዕራብ ትግራይ በትግራይ ተወላጆች ላይ የተፈፀመው የዘር ማፅዳት ወንጀል በአገሪቱ የእርስ በእርስ ጦርነትን ሊያራዝመው   እንደሚችል  the Economist  ዘገበ፡፡ the Economist  እንደዘገበው የአማራ ባለስልጣናት በሀይል በወረሩት ...

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም ሰብኣዊ እርዳታ በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ የአለም ማህበረሰብን  አወገዙ፡፡

የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም  ዕርዳታ ለሚሹ ወገኖች የሚቀርበው ሰብኣዊ እርዳታ በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ የአለም ማህበረሰብን  አወገዙ፡፡ የአለም ማህበረሰብ  ትግራይን፣የመንን...

የፀጥታው ምክርቤት በትግራይ ጉዳይ ላይ የሰብአዊ አቅርቦት ምቹ ሁኔታ እንዲፈጠር  እንደሚመክር ተገለፀ፡፡

በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክርቤት በትግራይ ጉዳይ ላይ ባለው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት እያጋጠሙ ባሉት እንቅፋቶች ዙሪያ ዛሬ እንደሚመክር Addis Standard ዘግቧል፡፡ የፀጥታው ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች...

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የዓለም ባንክ ያፀደቀውን የ300 ሚሊዮን ዶላር ጊዜው እንዳልሆነ አስገንዝቧል፡፡

የዓለም ባንክ   በግጭት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች  ያፀደቀውን የ300 ሚሊዮን ዶላር  የፋሽስቱ የአብይ ቡድን    ለጦር መሳርያ መግዝያ ሊያውለው እንደሚችል ተዘገበ፡፡  የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን  በበኩሉ በትግራይ ጦርነቱ...

የኤርትራውያን ስደተኞች ጥቃት በአማራ ክልል

በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ከተማ በሚገኘው የኤርትራውያን ስደተኞች መጠለያ በታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ።ቅዳሜ ምሽት በታጣቂዎቹ በተፈፀመው ጥቃት ስምንት ኤርትራውያን...