Home ዜና የትግራይ መንግስት ፕረዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል  በወቅታዊ ጉዳይ ማበራርያ የመቐለ ከተማ...

የትግራይ መንግስት ፕረዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል  በወቅታዊ ጉዳይ ማበራርያ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች   አደነቁ፡፡

2276

የትግራይ መንግስት ፕረዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል  በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስመለክተዉ የሰጡት ማብራርያ ወቅቱ የጠበቀና የትግራይ ህዝብ ጥቅም የሚያረጋግጥ ነዉ ሲሉ አንዳንድ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎቸ  ገለፁ፡፡

የትግራይ መንግስት ፕረዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል በቅርቡ የትግራይ መንግስት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረ ምካኤል  በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስመለክተዉ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራርያ የትግራይ ህዝብ ፍላጎት መሰረት ያደረገና ወቅታዊነቱ የጠበቀ መሆኑን አንዳንድ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡

የትግራይ መንግስት ቀደም ሲል ወደ ድርድር የማይገቡ ነጥቦችን ማስቀመጡን ነዋሪዎቹ ጠቅሰው ከፕረዚዳንቱ መግለጫ አሁንም የትግራይ ህዝብ ጥቅም ያረጋገጡና የህዝቡን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ አጀንዳዎቸ ትኩረት ያደረገ እንደሆነ  ነዋሪዎቹ ይናገራሉ፡፡

የትግራይ መንግስት ለተለያዩ የአለም አገራት በፃፉት ደብዳቤ  የትግራይ መንግስት በተለያዩ ጊዜያት ለሰላም የነበረው አቋምና ፍላጎት አሁንም የተለየ አለመሆኑን ጠቅሰው አሁንም የትግራይ ህዝብና መንግስት ለሰላም ዝግጁ እንደሆነና አቆሞ እየገለፀ የመጣ መሆኑንም  የመቀለ ከተማ መሆናቸው እንዳስደሰታቸው ነዋሪዎቸ ይናገራሉ፡፡

ፍረወይኒ መንገሻ