LATEST ARTICLES

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የልኡክ ቡድን

0
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አለም አቀፍ ተራድኦ ድርጀት /ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ/ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የተመራ የልኡክ ቡድን...

የዓይኒ ዋሪ በአል ዝግጅት

0
የዓይኒ ዋሪ በአል ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊቱ ጠብቆ በድምቀት ለማክበር አስፈላጊ ዝገጅት መደረጉን የአክሱም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡በትግራይ ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ በየአመቱ...

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አቀባበል ስነ ስርዓት

0
የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ትግራይ ላይ በተካሄደው የጀኖሳይድ ጦርነት ላለፉት ሁለት አመታት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስጀመር ተማሪዎቹን እየተቀበለ ይገኛል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዛይድ ነጋሽ እንደተናገሩት...

ከይዲ ኣከፋፍላ ሓይሊ ኤሌክትሪክ

0
ግልጋሎት ሓይሊ ኤሌክትሪክ ትግራይ ካብ 25 ሓምለ 2015 ዓ/ም ጀምሩ ከይዲ ኣከፋፍላ ሓይሊ ኤሌክትሪክ ዓማዊል ብድጅታል ከምዝገበሮ ሓላፊ ርክብ ህዝቢ ግልጋሎት ሓይሊ ኤሌክትሪክ ኣይተ...

የትግራይ ኤጲስ ቆጶሳት አቀባበል ስነ ስርአት

0
የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክረስትያን መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን በመቐለ ህዝብ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡በትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክረስትያን መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኣዲስ ተሿሚ...

የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የመንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ከፍተኛ ቤተ ክህነት ለስድስት ኤዺስ...

0
ባለፈው ሳምንት ከተመረጡ 10 ኤጲስ ቆጶሳት ስድሰቱ ብፁአን አባቶች በርእሰ ኣድባራት ወገዳማት ኣክሱም ጽዮን ሢመት እና አንብሮተ ዕድ ተከናውነዋል።በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን የታጀበው በቅድስት እና...

እውነታን ያላገናዘበው የአሜሪካ ውሳኔ

0
የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ዙርያ ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ከዚህ ቀደም ለሚታወቅበት አቋሙ የሚቃረን ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ገልጿል፡፡ከሶስት ወራት በፊት...

ለትግራይ ዳግም ግንባታ የንግዱ ማህበረሰብ ሚና

0
በትግራይ ዳግም ግንባታ የንግዱ ማህበረሰብ ኣስፈላጊነት በሚል ርእስ 22 የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማትና የባንኮች የስራ ሓላፊዎች በተገኙበት የትግራይ ዳግም ግንባታ ሙሉ በሙሉ እውን ለማድረግ የግል...

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ማሳሰብያ

0
የፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በትግራይና በህዝቡ እየፈፀመው ያለው ወንጀል በአፋጣኝ ሊታረም ይገባል ሲል የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ባወጣው ወቅታዊ መግለጫ ጠቅሷል፡፡በኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በድረ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ510 ሚልዮን ብር ድጋፍ ለትግራይ አበረከተ።

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ510 ሚልዮን ብር ድጋፍ ለትግራይ አበረከተ። የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የትግራይ ህዝብ ጠንካራ እና ታታሪ ህዝብ ነው ያሉ ሲሆን...