Home ዜና በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት...

በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት ወጋገን ባንክ ከሱር ኮንስትራክሽን ጋር ውል ተፈራረመ።

325
0

በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት ወጋገን ባንክ ከሱር ኮንስትራክሽን ጋር ውል ተፈራረመ።

የሪልስቴቱ ግንባታ በ2016ዓ/ም እንደሚጀምር እና ለብዙ ወጣቶች የስራ ዕድል እንደሚፈጥር የሱር ኮንስትራክሽን ስራ ኣስከያጅ ኣቶ ዘንፉ ኣሰፋ ገልፀዋል።

የወጋገን ባንክ ዋና ስራ ኣስፈፃሚ ኣቶ ኣክሊሉ ውበት በበኩላቸዉ የሪል ስቴቱ መገንባት በትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋም እና ግንባታ የራሱ ሚና እንደሚጫወት ገልፀዋል።

#ሄለን ወ/የውሃንስ

Previous articleየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓትን በተመለከተ ያስተላለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ
Next articleየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ510 ሚልዮን ብር ድጋፍ ለትግራይ አበረከተ።