Home ዜና በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሃመር የተመራ ልዩ የልኡክ ቡዱን በዛሬው ዕለት...

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሃመር የተመራ ልዩ የልኡክ ቡዱን በዛሬው ዕለት መቐለ ገብቷል።

265
0

ከአምባሳደር ማይክ ሃመር በተጨማሪም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳዳር ትሬሲ አን ጃኮብሰንም የሚገኙበት ይህ ልኡክ ቡዱን በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርስ በትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል።

ልኡኩ ከትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ፣ ከአፍሪካ ህብረት ተቆጣጣሪ ኮሚቴ እንዲሁም ከሰብአዊ ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ውይይት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። በ ታሪክ ፍስሃ

Previous article
Next articleበብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህወሓት ላይ የተላለፈዉ ዉሳኔ አስመልክቶ በህወሓት የተሰጠ መግለጫ