Home ዜና በፀሊሞ ግንባር የመጣው የጠላት ሃይል  ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ ፡፡

በፀሊሞ ግንባር የመጣው የጠላት ሃይል  ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ ፡፡

4781
0

ጀግናው የትግራ ሰራዊት  በወሰደው የፀረ ማጥቃት አርምጃ ጠላት በፀሊሞ  ግንባር 90 ስኴር ኪሎ ሜትር ባለው ስፋት ያሰለፈውን  ከ 10 ሺዎች  በላይ  ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተደመስሷል፡፡

 የትግራይ ሴንትራል ኮማንድ  ኣባል ኣቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ  በሰጡት መግለጫ  እንዳሳወቁት  ጠላት  ትግራይን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር የከፈተው መጠነ ሰፊ ጥቃት በጀግናው የትግራይ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ከሽፏል፡፡

ለዝርዝር መግለጫው  ይጠብቁን

Previous articleየፋሽሽቱ ቡድን አብይ አሕመድ ዛሬ በፈፀመው የድሮን ድብደባ 10 ሰላማዊ ዜጎች ተገድለዋል::
Next articleየትግራይ ሴንትራል ኮማንድ ፖስት አባል አቶ ጌታቸው ረዳ በውቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ የሰጡት መግለጫ መስከረም 5, 2015 ዓ/ም