Home ዜና ተስፋፊው የአማራ ሃይል በሃይማኖት ሽፋን ፖለቲካን የሚያራምዱ ሃይሎች መድቦ ታሪክና ቅርስ እየዘረፈ...

ተስፋፊው የአማራ ሃይል በሃይማኖት ሽፋን ፖለቲካን የሚያራምዱ ሃይሎች መድቦ ታሪክና ቅርስ እየዘረፈ መቆየቱን ተገለፀ፡፡

926
0

—- 

በተስፋፊው የአማራ ሃይል አቀንቃኞችና በኢትዮጵያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ተወሽቀው የትግራይን ህዝብ ታሪክና ቅርስ ለማቀማት ለዓመታት ሲሰሩበት እንደነበር ተገለፀ።

ይህን ለማድረግ ደግሞ ህዝቡን መጥፋት አለበት በሚል እሳቤ መንቀሳቀሳቸውን የቅዱስ ፍሬምናጦስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዋና ዲንና የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የመንበር ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዋና ፀሃፊ መጋቤ ብርሃናት ተስፋይ ሃደራ ናቸው ይህን ያሉት።

Previous articleለትግራይ ህዝብ  መሰረታዊ አገልግሎቶች ማቅረብ ያለምንም  ቅድመ ሁኔታ መተግበር ይገባል ሲል የአውሮፓ ህብረት አሳሰበ፡፡  
Next articleበኦሉሴጉን ኦባሳንጆ የቀረበው የአምባገነኑ ኢሳያስ ወደ ሰላም ድርድሩ መጋበዝ የሰላም ድርድሩ ለማደናቀፍ መሆኑ ተነገረ፡፡