Home Uncategorized የትግራይ ሰራዊት ዋና ኣዛዥ ታጋይ ታደሰ ወረደ  (ወዲ ወረደ)  ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት...

የትግራይ ሰራዊት ዋና ኣዛዥ ታጋይ ታደሰ ወረደ  (ወዲ ወረደ)  ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ

543
0

የትግራይ ሰራዊት ዋና ኣዛዥ ታጋይ ታደሰ ወረደ  / ወዲ ወረደ/ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰቆጣ በኩል ወደ ትግራይ ሰብሮ ለመግባት ጦርነት መክፈቱን ኣስታወቀ፡፡

 ወደ ኤርትራ የተዘዋወረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትም በኣዳያቦና፣ ኣስገለ እና ራማ የመድፍ ድብደባ እያካሄደ ነው  ለመመከትም በዝግጅት ላይ ነን፡፡

 የኤርትራ ሰራዊትም በወረራው ተሳታፊ መሆኑን  ታውቋል ብሏል ዋና ኣዛዡ፡፡

 ዋና ኣዛዡ በመግለጫቸው የትግራይ ሰራዊት በቀጣይ ለህልውናቸው እና ለመብታቸው ከሚታገሉ የኢትዮጵያ ሃይሎች ጋር አንደሚተባበሩ ኣስታወቁ፡፡

 የትግራይ ሰራዊት  የውግያ  ጥበብና ሰልት ብሎም የማደረግ ኣቅም  ተገዶ በገባበት እና የተከፈተበትን ወረራ ለመከላከል ግዙፍ የጠላት ሃየል በመደምሰስ ኣያሌ ኪሳራ ማድረሱን ኣረጋግጧል ብሏል፡፡

Previous articleከትግራይ ሰራዊት ወታደራዊ ኮማንድ የተሰጠ መግለጫ
Next articleየትግራይ ሰራዊት ዋና ኣዛዥ ታጋይ ታደሰ ወረደ  ጠላት በሁለት አቅጣጫ አዲስ ጥቃት መክፈቱን ኣስታወቁ፡፡