Home ዜና የትግራይ ጀኖሳይድ እና ጦርነት እንዲያቆም በቂ ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ አሌክስ ዲዋል አመላከተ፡፡

የትግራይ ጀኖሳይድ እና ጦርነት እንዲያቆም በቂ ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ አሌክስ ዲዋል አመላከተ፡፡

1512
0

የወርልድ ፒስ ፋውንዴሽን መስራችና የፖለቲካ ተንታኙ አሌክስ ዲዋል የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን የጀኖሳይድ ጦርነት እንዲያቆም የአፍሪካ ህብረትና የአሜሪካ መንግስት የመሪነት ሚናቸው እንዳልተወጡ አመለከተ።

ይህም በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሱ ያሉ ግፎች እንዲጨምሩ ማድረጋቸውን ከትግሃት ቻናል ጋር በነበረው ቆይታ አስረድቷል፡፡

Previous articleየአምባገነኑ የኢሳያስ ቡድን  የጀኖሳይድ ዘመቻ በኩናማ ማህበረ-ሰብ እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡
Next articleየአውሮፓ ሕብረት ውሳኔ