Home ዜና የትግራይ ፖሊስ ኮምሽን አዲስ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ።

የትግራይ ፖሊስ ኮምሽን አዲስ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ።

2982
0

የትግራይ ህዝብ ሰላም እና ፀጥታን ለማስከበር የትግራይ ፖሊስ ኮምሽን አዲስ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ። በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የትግራይ መንግስት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ተመራቂዎቹ የተሰጣቸውን ህዝባዊ አደራ ግብ እንዲመታ መስራት እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል።

Previous articleአዲሱ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ማይክ ሃመር ውጤታማ ስራ ይሰራሉ ተባለ
Next articleፋሽስት አብይ አሕመድ በትግራይ ህዝብ ላይ ፍፁም ረሃብ የሚባል ነገር የለም በማለት መካዱን የዓለም ሰላም ድርጅት አጋለጠ፡፡