Home ዜና የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ሊደረግ በታሰበው  የሰላም ድርድር ዙሪያ ሊወያዩ ወደ...

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ሊደረግ በታሰበው  የሰላም ድርድር ዙሪያ ሊወያዩ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ተነገረ፡፡

721
0

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ማይክ ሐመር በትግራይ መንግስት እና በፋሽስቱ የአብይ ቡድን መካከል ሊደረግ በታሰበው  የሰላም ድርድር ዙሪያ ሊወያዩ ወደ ኢትዮጵያ ሊያመሩ እንደሆነ ተመለከተ። 

ልዩ መልእክተኛው ማይክ ሐመር በቆይታቸው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ያለበት ሁኔታ፣ በጀኖሳይድ ጦርነት በትግራይ ህዝብ ላይ  በተፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተጠያቂዎችን ለፍትሕ ለማቅረብ የተደረጉ ጥረቶችን የሚገመግሙ ሲሆን  በሰላም ድርድሩ ዙሪያም ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። 

Previous articleየትግራይ ምሁራን የሎሬት ፕሮፌሰር ምትኩ የ2021  አለም አቀፍ የእርሻ ሽልማት አሸናፊ   የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ፡፡
Next articleየትግራይ አርሶ አደሮች የእርሻ ግብአት ባለማግኘታቸው  የዘንድሮ የመኸር ምርት ዘመን እያለፈባቸው እንደሆነ ተገለፀ፡፡