Home ዜና የዓፋር ፌዴራሊስት ሃይሎች አመራር

የዓፋር ፌዴራሊስት ሃይሎች አመራር

979
0

በፋሽስታውያን እና ወራሪ ሃይሎች ምክንያት የዓፋር ህዝብ በትግሉ ያረጋገጠውን ብሄራዊ ጥቅሞች በማሳጣት አሁን ላይ የከፋ ቀውስ ውስጥ እንደሚገኝ የዓፋር ፌዴራሊስት ሃይሎች ከፍተኛ አመራር ታጋይ ያዮ ዋሊሕ ገለፁ፡፡

ታጋይ ያዮ አክለውም የፋሽስቱ ቡድን በፈጠረው ሃገራዊ ክህደት ሳቢያ በግንቦት 20 የተገኙ የልማት አውታሮች እንዲወድሙና እንዳልነበሩ ተደርጓል፡፡

ይህን ፋሽስታዊ ስርዓት ለመደምሰስ ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች የጋራ ትግል ሊያደርጉ ይገባል፡፡

Previous articleየኢትዮጵያ የዛሬ ምስቅልቅሎሽ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማፈረስ በተደረገ እንቅስቃሴ ምክንያት መሆኑን የያኔው የኢሀአዴግን አዲስ አበባ መቆጣጠርን ያበሰረው ታጋይ የዛሬው የህግ ባለሞያ ታጋይ ብርሃነ ገ/ፃዲቕ (ላውንቸር) ገለፁ።
Next articleየትግራይ መንግስት 31ኛ ዓመት የግንቦት 20 ክብረ በዓል ቀን ምክንያት በማድረግ ባወጣው መግለጫ