Home ዜና የፋሽሽቱ ቡድን አብይ አሕመድ ዛሬ በፈፀመው የድሮን ድብደባ 10 ሰላማዊ ዜጎች ተገድለዋል::

የፋሽሽቱ ቡድን አብይ አሕመድ ዛሬ በፈፀመው የድሮን ድብደባ 10 ሰላማዊ ዜጎች ተገድለዋል::

744
0

የፋሽሽቱ ቡድን ዛሬ መስከረም 4   2015 ዓ/ም ከጥዋቱ 2፡00 ኣከባቢ  በመቀሌ ከተማ በመኖራያ ቤቶች   በተፈፀመው  የድሮን ድብደባ  እስከ ኣሁን ኣስር ሰላማዊ  ዜጎች መሞታቸው ታውቋል ፡፡ ከ 19 ሰላማዊ ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል ፡፡

ዛሬ የተፈፀመው የድሮን ድብደባ  ሁለት ግዜ ሲሆን በመጀመርያ ድብደባ  የተደጎዱ ሰዎች ለመርዳት በተሰበሰቡ ሰዎች ላይ ድጋሚ ድብደባ በማካሄዱ በሰውላይ የደረሰው ጉዳት  እንዲያሻቅብ ኣድርጓል፡፡

Previous articleየፋሽሽቱ ቡድን ዛሬ መስከረም 4, 2015 ዓ/ም ረፋድላይ  በመቐለ ከተማ በመኖራያ ቤት ኣካባቢ  ባካሄደው  የድሮን ድብደባ  በረካታ ሰላማውያን ዜጎች ተገደሉ፡፡
Next articleበፀሊሞ ግንባር የመጣው የጠላት ሃይል  ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ ፡፡