Editorial Team
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሃመር የተመራ ልዩ የልኡክ ቡዱን በዛሬው...
ከአምባሳደር ማይክ ሃመር በተጨማሪም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳዳር ትሬሲ አን ጃኮብሰንም የሚገኙበት ይህ ልኡክ ቡዱን በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርስ በትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር...
የትግራይ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ በሚጋዙት መንገደኞች...
በቅርቡ ወደ መቐለ በረራ የጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንግድ ባለፉት ሦስት ቀናት በወጣትነት የእድሜ ክልል ያሉትን መንገደኞች ከጉዞ እየሰረዘ መሆኑን መረጃዎች ኣመላክተዋል፡፡
ትናንት ታህሳስ 30/2015 ዓ/ም...
“የምዕራባውያን የዲፕሎማሲ ውድቀት በትግራይ ጦርነት“ ማርቲን ፕላውት
-----
የአፍሪካ ቀንድ እና የደቡብ አፍሪካ ጉዳዮች የሚከታተለው ጋዜጠኛ ማርቲን ፕላውት “የምዕራባውያን የዲፕሎማሲ ውድቀት በትግራይ ጦርነት“ በሚል ርእስ ባጠናቀረው ሃተታ ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በትግራይ ሰራዊት...
የትግራይ መንግስት ማእከላዊ ኮማንድ መግለጫ
ፈተናዎችን ተሻግሮ ህዝባዊ ትግላችን ያሸንፋል//
ጥምር ወራሪ ሃይሎች የትግራይ ህዝብ ለአንዴና ለመጨረሻ ከምድረገፅ ለማጥፋት በሁሉም ግንባሮች መጠነ ሰፊ ወረራዎች እያካሄዱ ሲሆን የትግራይ ሰራዊት በበኩሉ የህዝቡን...
ፕሮፌሰር ቶኒ ማጋና በዶ/ር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ በጤና አጠበበቅ ዘርፍ ስኬት...
የኖርዊጅያን ዩኒቨርስቲ የነርቭ ሳይቲስት የሆኑ ፕሮፌሰር ቶኒ ማጋና የፋሽስቱ የአብይ ቡድን የጤና ሚኒሰትር የሆነችው ዶ/ር ሊያ ታደሰ በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ አስመልክታ...
የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ብራድ ሼርማን የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ...
የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ብራድ ሼርማን የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ጄኖሳይድ የመሆን አቅም ያለው ወንጀል በተመለከተ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የተሟላ ግንዛቤ...
ዩ-ኤስ-ኤይድ እርዳታ መከልከል
----
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማትና ተራድኦ ድርጅት /ዩ-ኤስ-ኤይድ/ በጀኖሳይድ ጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የትግራይ ህዝብ እርዳታ ለማቅረብ አለመቻሉን አስታወቀ፡፡
የኤርትራውያን ዳያስፖራ በኤርትራውያን ምርኮኞች ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን አስተያየታቸው ሰጥተዋል፡፡
በእድሜ የገፉ እና ታዳጊ ኤርትራውያን ምርኮኞች ለትግራይ ሰራዊት እጃቸውን መስጠታቸው ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን ኤርትራውያን የዳያስፖራ አባላት ገለፁ።
ከአሰና ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉ ወጣት ኤርትራውያን እንዳሉት...
የአውሮፓ ሕብረት ውሳኔ
የአውሮፓ ሕብረት የተመድ የፀጥታው ምክር ቤትን የትግራይ ጦርነት እንዲቆም ሃላፊነቱን አልተወጣም ሲል ከሰሰ።
የአውሮፓ ህብረት የትግራይን ህዝብና በዚሁ ሰውሰራሽ ቀውስ እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖች አይረሳም ብሏል፡፡









