Home Authors Posts by Editorial Team

Editorial Team

1320 POSTS 0 COMMENTS

የትግራይ ጀኖሳይድ እና ጦርነት እንዲያቆም በቂ ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ አሌክስ ዲዋል...

የወርልድ ፒስ ፋውንዴሽን መስራችና የፖለቲካ ተንታኙ አሌክስ ዲዋል የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን የጀኖሳይድ ጦርነት እንዲያቆም የአፍሪካ ህብረትና የአሜሪካ መንግስት የመሪነት ሚናቸው...

የአምባገነኑ የኢሳያስ ቡድን  የጀኖሳይድ ዘመቻ በኩናማ ማህበረ-ሰብ እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ሆነ ተብሎ በተቀነባበረ ዘመቻ አምባገነኑ የኢሳያስ ቡድን የኩናማ ማህበረ-ሰብን ለማጥፋት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የትግራይ መንግስት አስታወቀ። የትግራይ መንግስት በውጭ ጉዳዮች ፅህፈት ቤቱ በኩል ባወጣው መግለጫ አምባገነኑ...

የተመድ የሰብአዊ መብቶች የባለሙያዎች የአጣሪ ኮሚሽን ስልጣን ተራዘመ

የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት የተመድ የሰብአዊ መብቶች የባለሙያዎች አጣሪ ኮሚሽን የስልጣን ዘመን ለአንድ ዓመት አራዘመ። ምክር ቤቱ የኮሚሽኑን የስልጣን ዘመን ያራዘመው በትግራይ ከባድ...

በአፍሪካ ህብረት ሊካሄድ ታስቦ የነበረው  የሰላም ድርድር ተራዘመ

በአፍሪካ ህብረት አዘጋጅነት በትግራይ መንግስትና በፋሽስቱ የአብይ ቡድን መካከል በመጪው እሁድ መስከረም 29 ቀን 2015 ዓ.ም ሊካሄድ ታስቦ የነበረው የሰላም ድርድር መራዘሙን ሮይተርስ የዜና...

ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በደንጎላት ከተማ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እሰከ አሁን...

ዛሬ መሰከረም 27, 2015 ዓ/ም ፋሽስቱ የአብይ ቡድን ከመቐለ በ30 ኪ.ሜ ርቀት በምትገኘው የደንጎላት ከተማ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እሰከ አሁን 6 ሰላማዊ ዜጎች...

ፋሽስት ጉጅለ ኣብይ ኣሕመድ ኣብ ከተማ ዶንጎላት ብዘካየዶ መስካሕከሒ ደብዳብ ድሮን...

ፋሽስት ጉጅለ ኣብይ ኣሕመድ ሎሚ 27 መስከረም 2015 ዓ/ም ካብ መቐለ 30 ኪሎ ሜትር ርሕቃ ትርከብ ከተማ ዶንጎላት ኣብ ልዕሊ ሰላማውያን ሰባት ብዝካየዶ ደብዳብ...

‘ጦርነት ይብቃን…!’ ልደቱ አያሌው

ከሻዕቢያ ጋር ተባብሮ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን መውጋት “ታሪካዊ ስህተት” እና ከፍተኛ “የሀገር ክህደት ወንጀል” ነው! ልደቱ አያሌው መስከረም 12 ቀን 2015 ዓ/ም