Home ዜና እውቁ ሳይንቲስ ዶ/ር ዘርእሰናይ አለምሰገድ ለአለም አቀፍ ሽልማት መታጨታቸው ተገለፀ፡፡

እውቁ ሳይንቲስ ዶ/ር ዘርእሰናይ አለምሰገድ ለአለም አቀፍ ሽልማት መታጨታቸው ተገለፀ፡፡

1052
0

ዶ/ር ዘርእሰናይ አለምሰገድ በሰው ልጅ አመጣጥ፣ ቅሪት አካል፣ የሰው ልጆች ተፈጥራዊና ባህላዊ ትስስር እና ሌሎች ተዛማጅ አውዶች ላይ ከፍተኛ የምርምር ውጤቶችም ለዓለም አበርክተዋል፡፡

ዶ/ር ዘርእሰናይ ኣለምሰገድ ለዓለም ባበረከቱት ከፍተኛ የምርምር ስራ በቦፖ ፕራንሲስ ለከፍተኛ ሽልማት ታጭተዋል፡፡

ዶ/ር ዘርእሰናይ በሰው ልጅ አመጣጥ ላይ ሰፊ ምርመር በማካሄድ ሶስት ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ ቅሪት አካል በምርምር ማግኘታቸው ይታወቃል፡፡

በዚህ እጩነት በህክምና አውድ ላይ የኖቬል ተሸላሚ የሆኑት አሜሪካዊው ፕሮስ ሲናር ከዶ/ር ዘርእሰናይ አለምሰገድ ጋር በእጩነት ቀርበዋል፡፡

Previous articleኢትዮጵያን እንደ ሶርያ
Next articleበተለያዩ አህጉር የሚገኙ የትግራይ ዲያስፖራዎች  ተቃዉሞ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡