Home ዜና የትግራይ ኤጲስ ቆጶሳት አቀባበል ስነ ስርአት

የትግራይ ኤጲስ ቆጶሳት አቀባበል ስነ ስርአት

363


የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክረስትያን መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን በመቐለ ህዝብ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡
በትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክረስትያን መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኣዲስ ተሿሚ ኤጲስ ቆጶሳት በመቐለ ከተማ ደብረ ገነት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስትያን ሲደርሱ በመቐለ ህዝብ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡


የቅዱስ ፍሬሚናጦስ አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ጠባቂ ብፁእ አቡነ ዮሃንስ እንዲሁም የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክረስትያን መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዋና ፀሓፊ አቡነ አረጋዊ እና ሌሎች የሀይማኖት አባቶች በአቀባበል ስነ ስርአቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡