Home ዜና የኤርትራውያን ዳያስፖራ በኤርትራውያን ምርኮኞች ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን   አስተያየታቸው ሰጥተዋል፡፡

የኤርትራውያን ዳያስፖራ በኤርትራውያን ምርኮኞች ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን   አስተያየታቸው ሰጥተዋል፡፡

905

በእድሜ የገፉ እና ታዳጊ ኤርትራውያን ምርኮኞች ለትግራይ ሰራዊት እጃቸውን መስጠታቸው ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን  ኤርትራውያን የዳያስፖራ አባላት ገለፁ።

ከአሰና ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉ ወጣት ኤርትራውያን እንዳሉት አምባገነኑ ኢሳያስ በትግራይ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው አሰቃቂ የአየር ድብደባ ውድቀቱ መድረሱ የሚያሳይ ነው።