Home ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን የደረጃ ማሻሻያ ውሳኔ በአሶሳ ዩኒቨርስቲ መምህራን ማህበር ተቋውሞ...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን የደረጃ ማሻሻያ ውሳኔ በአሶሳ ዩኒቨርስቲ መምህራን ማህበር ተቋውሞ ገጠመው።

781

—-

በአሶሳ ዩኒቨርስቲ መምህራን ማህበር እንዳስታወቀው ፋሽስቱ የአብይ ቡድን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን የደረጃ ማሻሻያን በተመለከተ ያሳለፈው ውሳኔ  የምሁራን ችግር በአግባቡ ያልተረዳበት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን የሞራል ጉዳት ያስከተለ ውሳኔ ነው።

አሶሳ ዩኒቨርስቲ ASSOSSA UNIVERSITY

ፋሽስቱ ቡድን በመምህራን የኑሮ ሁኔታ እና የስራ ተነሳሽነት ላይ ምንም ዓይነት መሰረታዊ ለውጥ የማያመጣ ውሳኔ አስተላልፏል ያለው ማህበሩ መግለጫ ፋሽስቱ የአብይ ቡድን ጥያቄያችንን ተቀብሎ ተገቢውን ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ በቀጣይ መብቶቻችን ለማስከበር የስራ ማቆም አድማን ጨምሮ አስፈላጊውን እርምጃ እንወስዳለን ሲል ማህበሩ አስጠንቅቋል።