Home ዜና ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በደንጎላት ከተማ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እሰከ አሁን 6...

ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በደንጎላት ከተማ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እሰከ አሁን 6 ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ

648

ዛሬ መሰከረም 27, 2015 ዓ/ም ፋሽስቱ የአብይ ቡድን ከመቐለ በ30 ኪ.ሜ ርቀት በምትገኘው የደንጎላት ከተማ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እሰከ አሁን 6 ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉⵆ

ከ80 በላይ በጥቃቱ የተጎዱ ሰላማዊ ዜጎች በዓይደርና መቐለ ሆሰፒታሎች ሕክምና ላይ ናቸውⵆ