Home ዜና የትግራይ ህዝብ ያጋጠመው ችግር ለመፍታትና ዋስትናዋን የተረጋገጠ ትግራይን ለመገንባት የታጋይ መለስ ዜናዊ...

የትግራይ ህዝብ ያጋጠመው ችግር ለመፍታትና ዋስትናዋን የተረጋገጠ ትግራይን ለመገንባት የታጋይ መለስ ዜናዊ ራኢ ማስቀጠል  ይገባል ተባለ

680

— —                                                                                                    

የኢትዮጵያን የአረንጋዴ ልማት ጉዞ  በማፋጠን   እና ዛሬ ላይ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየው  የህዳሴ ግድብን የመሳሰሉ  ሜጋ  ፕሮጀክቶች    የሚታይ ስራ  የሰሩ   አዲስ አባባን   የአፍሪካ ህብረት መዲና እና የአለም አቀፍ ዲፕሎማቶች  መቀመጫ   እንድትሆን  ያደረጉ መሪ  መሆናቸውን እሳቸውን ለመዘከር በተዘጋጀ መድረክ ተጠቅሷል፡፡  

…ታጋይ መለስ ዜናዊ ስልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜ  የኢትዮጵያን  ህዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር  መብታቸው እነዲረጋገጥ  አዲስ አስተሳሰብ  ያበሰሩበት ጊዜ እንደነበር  በመድረኩ ፅሁፍ ያቀረቡት ዶ/ር ሙኡዝ ናቸው ፡፡  

ታጋይ መለስ ዜናዊ የራሳቸው  ጥረት ታክሎበት የአለም ህዝብ የመሰከሩላቸው   ብቁ መሪ ነበሩ    የትግራይ ህዝብ  ዥህዝብ አሁን አጋጥሞት ካለው ችግር ለመላቀቅ እና አሁን አጋጥሞት  ያለውን ችግር ለመፍታት  እና ዋስትናዋን የተረጋገጠ ትግራይ ለመገንባት   የነበሩ ክፍተቶች በማረም  የታጋይ መልስ ዜናዊ ራዕይ  ማስቀጠል  አለብን ብለዋል  የመድረኩ ተሳታፊዎች ፡፡

በመድረኩ ከተሳታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን  በ ዶክተር ሙኡዝ ምላሽ ተሰጥቶበቸዋል፡፡

መአዲ ሀይለ