Home ዜና የትግራይ ጀኖሳይድ እና ጦርነት እንዲያቆም በቂ ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ አሌክስ ዲዋል አመላከተ፡፡ ኣማርኛ ዜናዜና የትግራይ ጀኖሳይድ እና ጦርነት እንዲያቆም በቂ ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ አሌክስ ዲዋል አመላከተ፡፡ October 8, 2022 1637 FacebookTwitterWhatsAppLinkedinTelegramCopy URL የወርልድ ፒስ ፋውንዴሽን መስራችና የፖለቲካ ተንታኙ አሌክስ ዲዋል የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን የጀኖሳይድ ጦርነት እንዲያቆም የአፍሪካ ህብረትና የአሜሪካ መንግስት የመሪነት ሚናቸው እንዳልተወጡ አመለከተ። ይህም በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሱ ያሉ ግፎች እንዲጨምሩ ማድረጋቸውን ከትግሃት ቻናል ጋር በነበረው ቆይታ አስረድቷል፡፡