Home ዜና የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ሊደረግ በታሰበው  የሰላም ድርድር ዙሪያ ሊወያዩ ወደ...

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ሊደረግ በታሰበው  የሰላም ድርድር ዙሪያ ሊወያዩ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ተነገረ፡፡

831

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ማይክ ሐመር በትግራይ መንግስት እና በፋሽስቱ የአብይ ቡድን መካከል ሊደረግ በታሰበው  የሰላም ድርድር ዙሪያ ሊወያዩ ወደ ኢትዮጵያ ሊያመሩ እንደሆነ ተመለከተ። 

ልዩ መልእክተኛው ማይክ ሐመር በቆይታቸው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ያለበት ሁኔታ፣ በጀኖሳይድ ጦርነት በትግራይ ህዝብ ላይ  በተፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተጠያቂዎችን ለፍትሕ ለማቅረብ የተደረጉ ጥረቶችን የሚገመግሙ ሲሆን  በሰላም ድርድሩ ዙሪያም ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።