Home ዜና የአውሮፓ ሕብረት ውሳኔ

የአውሮፓ ሕብረት ውሳኔ

990

የአውሮፓ ሕብረት የተመድ የፀጥታው ምክር ቤትን የትግራይ ጦርነት እንዲቆም ሃላፊነቱን አልተወጣም ሲል ከሰሰ።

የአውሮፓ ህብረት የትግራይን ህዝብና በዚሁ ሰውሰራሽ ቀውስ እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖች አይረሳም ብሏል፡፡