Home ዜና የዓፋር ፌዴራሊስት ሃይሎች አመራር

የዓፋር ፌዴራሊስት ሃይሎች አመራር

1069

በፋሽስታውያን እና ወራሪ ሃይሎች ምክንያት የዓፋር ህዝብ በትግሉ ያረጋገጠውን ብሄራዊ ጥቅሞች በማሳጣት አሁን ላይ የከፋ ቀውስ ውስጥ እንደሚገኝ የዓፋር ፌዴራሊስት ሃይሎች ከፍተኛ አመራር ታጋይ ያዮ ዋሊሕ ገለፁ፡፡

ታጋይ ያዮ አክለውም የፋሽስቱ ቡድን በፈጠረው ሃገራዊ ክህደት ሳቢያ በግንቦት 20 የተገኙ የልማት አውታሮች እንዲወድሙና እንዳልነበሩ ተደርጓል፡፡

ይህን ፋሽስታዊ ስርዓት ለመደምሰስ ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች የጋራ ትግል ሊያደርጉ ይገባል፡፡