Home Authors Posts by Asefa Belay

Asefa Belay

73 POSTS 0 COMMENTS

የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ላይ የፈፀመው ወንጀል በሽግግር ፍትህ የሚዳኝ ጉዳይ አይደለም...

አቶ ጌታቸው ይህን ያሉት የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ የፖለቲካና ስነቁጠባ ኣማካሪ ጆን ሮቢንሰን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ነው ።በውይይታቸው ውቅትም በሽግግር ፍትህ ጉዳይና ከመከላከያ...

የአምባሳደር ማይክ ሃመር ጉብኝት

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልእክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር በጅቡቲ ፣ኳታርና ኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ውጭ ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አሳውቋል። አምባሳደር ማይክ ሃመር የሚያደርጉት ጉብኝት ከዛሬ...

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እና የጊዜያዊ አስተዳደሩ...

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳና ካቢኒያቸው ከአሜሪካ ልኡካኑ ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱ ሃሳቦችን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ማብራርያ የሰጡት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ልዩ...

የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በትግራይ አጋጥሞ ያለው ርሃብ ያስከተለው እልቂት ለማስቆም ብሄራዊ...

በትግራይ በ5ት ዞኖች፤ በ32 ወረዳዎችና በ196 ቀበሌዎች ድርቅና የሰብአዊ እርዳታ እጦት የፈጠሩት ከፍተኛ ርሃብ በስፋት እንዳጋጠመ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገልፀዋል፡፡ በዚህም...

የአፍሪካ ህብረት በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም

ህብረቱ ይፋ እንዳደረገው የፌደራል መንግስት ተወካይ፣ የህወሓት እና በአፍሪካ ህብረት የተሠየሙ አደራዳሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ታዛቢ አካላት በውይይቱ መሳተፋቸውን ገልጿል፡፡ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ቁጥጥር...

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የልኡክ ቡድን

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አለም አቀፍ ተራድኦ ድርጀት /ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ/ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የተመራ የልኡክ ቡድን...