የትግራይ እናቶችና ሴቶች ባለፉት ግዜያት  የትግራይ መሬት የደፈሩና  ጀኖሳይድ ወንጀልን የፈፀሙ ጠላቶች ግንባር ድረስ...

አሁንም የዚህ ተቀጥያ ጠላቶች ከትግራይ መሬት ተጠራረገው እስኪወጡና ከበባውና ክልከላው እስኪሰበር ትግላቸው በማጠናከር በታላቅ ጀግንነት በየመድረኩ እያስመሰከሩ ናቸው፡፡ ፋሽስታውያን እና ወራሪ ሐይሎች በመመከት ትግራይን ከጀኖሳይድ...

የትግራይ ህዝብ ህልውናን ለማስጠበቅ  የትግራይ ሴቶች የአምበሳውን ደርሻ በመውሰድ ጉልህ ሚና እንደፈፀሙ ተገለፀ፡፡

ፋሽስታውያን እና ወራሪ ሐይሎች በመመከት የትግራይ ህዝብ ህልውናን ለማስጠበቅ እየተካሄደ ባለው ህዝባዊ ትግል የትግራይ ህዝብ ባስመዘገባቸው አመርቂ ድሎች የትግራይ ሴቶች የአምበሳውን ደርሻ በመውሰድ ጉልህ...

የትግራይ አርሶ አደር በመጪው የክረምት ወራት የእርሻ ምርት ማምረት ካልቻለ በቀጣዩ ዓመት የከፋ የርሃብ...

የትግራይ አርሶ አደር ለመጪው የመኸር ወቅት የሚሆን ምንም አይነት የእርሻ ግብአት እስካሁን እንዳላገኘና በመጪው ክረምት ምርት ማምረት ካልቻለ በቀጣይ አመት የከፋ የረሃብ አደጋ እንደሚያስከትል...

አምባገነኑ ኢሳያስ ኢትዮዽያን መዳፉ ውስጥ ለማስገባት አምሳያውን ስርዓት ለመትከል ሲታትር እንደነበረ ኤርትራዊ ታጋይ አጋለጠ፡፡

የዛሬ  አያድርገውና  ኤርትራ እንደ ሀገረ እንድትፈጠር በለጋ ዕድሜያቸው ከታገሉ  የኤርትራ ህዝብን  ከባርነት  እና ከጭቆና ቀምበር ያለቀቁ እንቁ ታጋዮች መካከል አንዱ ናቸው:: ኤርትራዊ ነባር ታጋይ...

ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እንድትቀጥል ህብረ-ብሄራዊ አንድነትን የሚያጎለብት አካታችና ሁሉን አቀፍ የሆነ ውይይት ያሰፋጋል ተባለ፡፡

ችግሮችን በንግግርና በውይይት ከመፍታት ይልቅ ጉልበትን የመፍትሄ አማራጭ ተደርጉ መወሰዱ ሃገሪቱ ለገባችበት ሁለንተናዊ ቀውስ ቀዳሚው ምክንያት ነው ብለዋል ምሁራኑ፡፡ ጨቋኙና አምባገነኑ የደርግ አገዛዝ ተገርስሶ ኢህአዴግ...

የአፍሪካውያን የሰላም ተምሳሌት ሆና ለሶስት አስርት ዓመታት የዘለቀችው ኢትዮጵያ  አሁን ላይ የኢሳያስ  መፈንጫ መሆኗተነገረ፡፡

ባለፉት 27 አመታት ኢትዮጵያ ውጤታማ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በመተግበር እና ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ስራዎችን በማከናወን፤ ውስጣዊ የሀገር ደህንነት እና ሰላም ከማረጋገጥ አልፋ በምስራቅ አፍሪካ ቀጠናም...

የትግራይ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ከፍተኛ ቤተ ክህነት መንበረ ሰላማ ካሳቴ ብርሃን የሊቃነ ጳጳሳት ጉባኤ...

የትግራይ ሊቃነ ጳጳሳት ጉባኤ ለመላው ዓለም ሰላምን በመመኘት በተለይም ሃገራችን በከባድ ቀውስ ውስጥ ስለምትገኝ መላው ህዝባችን ሁሌም ስለ ሰላም ሊፀልይና ሁሉም መሪዎች ስለ ሰላም...

ብቸኛ የዜማ  ፈላስፋው የቅዱስ ያሬድ ልደትን የሚዘክር ልሳነ ግዕዝ ቅዱስ ያሬድ የጉባኤ መድረክ በአክሱም...

የቅዱስ ያሬድ ወርቃማ ስራዎችን በመሰነድ ለአለም ከማስተዋወቅ ባሻገር የጥናትና ምርምር ማዕከል እንዲሆን የተቀናጀ ስራ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ #አክሱም ዩኒቨርስቲ፡ አክሱም ፅዮን ርዕሳነ አድባራት ወገዳማት እና...

አምባገነኑ ኢሳያስ  ትግራዋይ ከትምህረት እንዲርቅ  በማድረግ ትግራይ ያልተማረ ትዉልድ እንዲኖራት  የቻለውን አድርጓል፡፡

ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ጥራት ያለዉ ትምህረት በሰፊዉ እንዲዳረሰ የሚያሰችል መጠነ ሰፊ ኢንቨስትመንት በማካሄደ ፣የትምህርት እድል፣ የተማረ በመልካመ ስነ ምግባርና ስነ ዜጋ እሴቶች የታነፀ...

የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ፅህፈት ቤት መግለጫ

የትግራይ መንግስት በምህረት የለቀቃቸው ምርኩኞች ወደ ቀያቸው ለመመለስ ያሳለፈው ውሳኔ የትግራይ ህዝብ ሌሎች ህዝቦችን በክብር በሰብአዊነትና በመልካም ምግባር ከማስተናገድ የቆየ ልዩ ታሪኩ በመነሳት እንደሆነ...