ከትግራይ አብራክ የተገኘችው ሞዴሊስት መዓረግ ገብረመድህን /ማጊ/ በጀኖሳይድ ጦርነት እጅግ የተጎዳው...
በፋሽኑ ዓለም እየደመቀች የመጣችውና ከትግራይ አብራክ የተገኘችው ሞዴሊስት መዓረግ ገብረመድህን /ማጊ/ ፋሽስቱ የአብይ ቡድንና ሸሪኮቹ ባቀጣጠሉት የጀኖሳይድ ጦርነት እጅግ የተጎዳው የትግራይን ህዝብ ለመታደግ በሚደረገው...
የአውሮፓ ሕብረት ውሳኔ
የአውሮፓ ሕብረት የተመድ የፀጥታው ምክር ቤትን የትግራይ ጦርነት እንዲቆም ሃላፊነቱን አልተወጣም ሲል ከሰሰ።
የአውሮፓ ህብረት የትግራይን ህዝብና በዚሁ ሰውሰራሽ ቀውስ እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖች አይረሳም ብሏል፡፡
በትግራይ ባለፈው አመት ርሃብ ወደ 2000 የሚጠጉ ከ5 ዓመት በታች ዕድሜ...
Ap ምእራብ ትግራይን ሳይጨምር አንድ የተደረገን የዳሰሳ ጥናት ዋቢ አድርጎ እነደዘገበው ከሰኔ 2013 አስከ መጋቢት 2014ዓ.ም በተመጣጠነ የምግብ ዕጥረት ምክንያት የሞቱት የትግራይ ህፃናት ቁጥር...
LATEST ARTICLES
በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት ወጋገን ባንክ...
በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት ወጋገን ባንክ ከሱር ኮንስትራክሽን ጋር ውል ተፈራረመ።
የሪልስቴቱ ግንባታ በ2016ዓ/ም እንደሚጀምር እና ለብዙ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓትን በተመለከተ ያስተላለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮዽያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሀይልን መሰረት ያደረገ የአመጻ ተግባር ላይ ተሳትፏል በሚል ምክንያት የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት እንዲሰረዝ መወሰኑን ተከትሎ፤...
በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህወሓት ላይ የተላለፈዉ ዉሳኔ አስመልክቶ በህወሓት የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህ.ወ.ሓ.ት ህጋዊ ሰውነት የመመለስ ጥያቄ አስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ ከህ.ወ.ሓ.ት የተሰጠ መግለጫህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሃመር የተመራ ልዩ የልኡክ ቡዱን በዛሬው ዕለት መቐለ ገብቷል።
ከአምባሳደር ማይክ ሃመር በተጨማሪም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳዳር ትሬሲ አን ጃኮብሰንም የሚገኙበት ይህ ልኡክ ቡዱን በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርስ በትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር...
የትግራይ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ በሚጋዙት መንገደኞች ያስቀመጠው ክልከላ አስመልክቶ...
በቅርቡ ወደ መቐለ በረራ የጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንግድ ባለፉት ሦስት ቀናት በወጣትነት የእድሜ ክልል ያሉትን መንገደኞች ከጉዞ እየሰረዘ መሆኑን መረጃዎች ኣመላክተዋል፡፡
ትናንት ታህሳስ 30/2015 ዓ/ም...
“የምዕራባውያን የዲፕሎማሲ ውድቀት በትግራይ ጦርነት“ ማርቲን ፕላውት
-----
የአፍሪካ ቀንድ እና የደቡብ አፍሪካ ጉዳዮች የሚከታተለው ጋዜጠኛ ማርቲን ፕላውት “የምዕራባውያን የዲፕሎማሲ ውድቀት በትግራይ ጦርነት“ በሚል ርእስ ባጠናቀረው ሃተታ ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በትግራይ ሰራዊት...
የትግራይ መንግስት ማእከላዊ ኮማንድ መግለጫ
ፈተናዎችን ተሻግሮ ህዝባዊ ትግላችን ያሸንፋል//
ጥምር ወራሪ ሃይሎች የትግራይ ህዝብ ለአንዴና ለመጨረሻ ከምድረገፅ ለማጥፋት በሁሉም ግንባሮች መጠነ ሰፊ ወረራዎች እያካሄዱ ሲሆን የትግራይ ሰራዊት በበኩሉ የህዝቡን...
ፕሮፌሰር ቶኒ ማጋና በዶ/ር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ በጤና አጠበበቅ ዘርፍ ስኬት ሪፖርት እጅግ ቅር...
የኖርዊጅያን ዩኒቨርስቲ የነርቭ ሳይቲስት የሆኑ ፕሮፌሰር ቶኒ ማጋና የፋሽስቱ የአብይ ቡድን የጤና ሚኒሰትር የሆነችው ዶ/ር ሊያ ታደሰ በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ አስመልክታ...
የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ብራድ ሼርማን የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ...
የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ብራድ ሼርማን የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ጄኖሳይድ የመሆን አቅም ያለው ወንጀል በተመለከተ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የተሟላ ግንዛቤ...