Home ዜና ሰብአዊ መብት ተማጔቾች የምርመራ ሪፖርት አሳማኝ ነገር የያዘ መሆኑ ምሁራን እየገለፁት ይገኛሉ፡፡

ሰብአዊ መብት ተማጔቾች የምርመራ ሪፖርት አሳማኝ ነገር የያዘ መሆኑ ምሁራን እየገለፁት ይገኛሉ፡፡

682

ሰብአዊ መብት ተማጔቾች የምርመራ ሪፖርት አሳማኝ ነገር የያዘ መሆኑ ምሁራን እየገለፁት ይገኛሉ፡፡

ሁለቱም ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተማጔቾች ይፋ ያደረጉት የምርመራ ውጤት ትግራይ ላይ የተፈፀመውን ግፍ በተሟላ መልኩ ባያሳይም ሳይንሳዊና አሳማኝ የምርመራ ውጤት ያካተተ ነው ሲሉ የታሪክ ምሁሩ ዶክተር ኢታና ሃብቴ ገለፁ፡፡

ምሁሩ እንደገለፁት ተዳፍኖ የቆየውን የወንጀል ድርጊት መጋለጡን ተከትሎ ተስፋፊ የአማራ ሃይል፣ ፋሽስቱ የአብይ ቡድንና አምባገነኑ ኢሳያስ በቅንጅት በትግራይ ህዝብ ላይ ዳግም ጀኖሳይድ ጦርነት ለመክፈት እየተዘጋጁ መሆናቸውንም አመልክተዋል::

ይብራህ እምባየ