Home ዜና በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት...

በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት ወጋገን ባንክ ከሱር ኮንስትራክሽን ጋር ውል ተፈራረመ።

416

በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት ወጋገን ባንክ ከሱር ኮንስትራክሽን ጋር ውል ተፈራረመ።

የሪልስቴቱ ግንባታ በ2016ዓ/ም እንደሚጀምር እና ለብዙ ወጣቶች የስራ ዕድል እንደሚፈጥር የሱር ኮንስትራክሽን ስራ ኣስከያጅ ኣቶ ዘንፉ ኣሰፋ ገልፀዋል።

የወጋገን ባንክ ዋና ስራ ኣስፈፃሚ ኣቶ ኣክሊሉ ውበት በበኩላቸዉ የሪል ስቴቱ መገንባት በትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋም እና ግንባታ የራሱ ሚና እንደሚጫወት ገልፀዋል።

#ሄለን ወ/የውሃንስ