Home ዜና በፀሊሞ ግንባር የመጣው የጠላት ሃይል  ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ ፡፡

በፀሊሞ ግንባር የመጣው የጠላት ሃይል  ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ ፡፡

4818

ጀግናው የትግራ ሰራዊት  በወሰደው የፀረ ማጥቃት አርምጃ ጠላት በፀሊሞ  ግንባር 90 ስኴር ኪሎ ሜትር ባለው ስፋት ያሰለፈውን  ከ 10 ሺዎች  በላይ  ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተደመስሷል፡፡

 የትግራይ ሴንትራል ኮማንድ  ኣባል ኣቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ  በሰጡት መግለጫ  እንዳሳወቁት  ጠላት  ትግራይን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር የከፈተው መጠነ ሰፊ ጥቃት በጀግናው የትግራይ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ከሽፏል፡፡

ለዝርዝር መግለጫው  ይጠብቁን