—-
በተስፋፊው የአማራ ሃይል አቀንቃኞችና በኢትዮጵያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ተወሽቀው የትግራይን ህዝብ ታሪክና ቅርስ ለማቀማት ለዓመታት ሲሰሩበት እንደነበር ተገለፀ።
ይህን ለማድረግ ደግሞ ህዝቡን መጥፋት አለበት በሚል እሳቤ መንቀሳቀሳቸውን የቅዱስ ፍሬምናጦስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዋና ዲንና የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የመንበር ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዋና ፀሃፊ መጋቤ ብርሃናት ተስፋይ ሃደራ ናቸው ይህን ያሉት።