Home ዜና የትግራይ ፖሊስ ኮምሽን አዲስ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ።

የትግራይ ፖሊስ ኮምሽን አዲስ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ።

3048

የትግራይ ህዝብ ሰላም እና ፀጥታን ለማስከበር የትግራይ ፖሊስ ኮምሽን አዲስ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ። በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የትግራይ መንግስት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ተመራቂዎቹ የተሰጣቸውን ህዝባዊ አደራ ግብ እንዲመታ መስራት እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል።