Home ዜና የአሜሪካው ሰኔት በፋሽስቱ የአብይ ቡድንና አምባገነኑ የኢሳያስ መንግስት ላይ አዲስ ማእቀብ ለመጣል... ኣማርኛ ዜናዜናUncategorized የአሜሪካው ሰኔት በፋሽስቱ የአብይ ቡድንና አምባገነኑ የኢሳያስ መንግስት ላይ አዲስ ማእቀብ ለመጣል የሚያስችል ረቂቅ ህግ S.3199 አፀደቀ፡፡ March 30, 2022 596 0 FacebookTwitterWhatsAppLinkedinTelegramCopy URL የአሜሪካው ሰኔት በፋሽስቱ የአብይ ቡድንና አምባገነኑ የኢሳያስ መንግስት ላይ አዲስ ማእቀብ ለመጣል የሚያስችል ረቂቅ ህግ S.3199 አፀደቀ፡፡ ረቂቅ አዋጁ S.3199 እና HR-6600 በአሜሪካ ሰኔትና ኮንግረንስ በጋራ ስብሰባ ዳግም እንደሚያፀድቃቸው የሚጠበቅ ሲሆን ህጉ በፕረዝደንት ባይደን ሲፀድቅ በትግራይ ጀነሳይድ የተሳተፉ አካላት ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ያደርጋል፡፡