የፋሽስቱ ብዱን እና አምባገነኑ ኢሳያስ ሰራዊት ትግራይን ለመቆጣጠር በ3ቱ ምዕራፍ ያካሄዱት መጠነ ሰፊ ጥቃት ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ተጋይ ታዳሰ ወረደ አስታውቀዋል።
የሰራዊቱ ዋና አዛዥ ዛሬ መስከረም 3, 2015 ዓ/ም ከሰዓት በፊት በሰጡት መግለጫ እንደስታወቁት በተካሄዱት ውግያዎች ከአሁን በፊት ባልታየ መልኩ ከፍተኛ የጦር መሳርያ የተማረከበት ነው ብሏል።
የትግራይ ሰራዊት የመከላከል እርምጃ ዓላማው፣ የፋሽስቱ ቡድን ተገዶ ወደ ሰላም እንዲመጣ ማድረግ ነው ያሉት ዋና አዛዡ፣ የትግራይ መንግስት እና ህዝቡ አሁንም ለሰለም ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል።
የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ተጋይ ታዳሰ ወረደ ሙሉ መግለጫዉን ይዘን እንቀርባለን ይጠብቁን።