የትግራይ ሰራዊት ከተሰጣቸው ህዝባዊ ሓላፊነት በተጨማሪ በልማት ስራዎች ላይ እያካሄዱት ያለው የልማት ተሳትፎ ተጠናከሮ...

የፋሽስቱ ብድን እና ግብረ አበሮቹ በትግራይ ህዝብ ላይ ባካሄዱት የጀኖሳይድ ጦርነት የወድሙ የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና አከባቢዎች መልሶ እንዲያገግም ለማድረግ የትግራይ ሰራዊት አመራሮችና አባላት...

ለከፋ ረሃብና ችግር የተጋለጠውን የዋግ-ኽምራ ቢርቢጣ ወረዳ ህዝብ ሰብአዊ እርዳታ እንዲቀርብለት ጥሪ ቀረበ።

የአገው ህዝብ በልማትም ሆነ በመልካም አስተዳደር ችግር እየተሳቀያ ራሱን በራሱ እንዳያስተዳድር ተከልክሎ የልማት ጥያቄ ማንሳትም እንደ ነውር ተደርጎ ጥያቄ የሚያነሱ ለምን ስለ ዋግ ታነሳላችሁ...

በትግራይ አብያተ ክርስትያናት ስላለዉ ችግር ዙርያ የኦርቶዶክስ  ሊቃዉንትና ከሃገረ-ስብከቱ የተወከሉ የሃይማኖት አባቶች ተወያዩ ፡፡

------ ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ በፈጠረዉ ከበባና ክልከላ በትግራይ የሚገኙ የኦርቶዶክስ  አብያተ ክርስትያናት የንዋያተ ቅዱሳን መገልገያ እጥረት እንዳጋጠማቸዉ የትግራይ ሃገረ ስብከት አስታወቀ፡፡ ወደ ትግራይ...

በአዲስ አበባ በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች እስርና ሰቆቃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግፉ ሰለባዎች ተናገሩ፡፡

------ በሀገሪቱ ሰላም ማስፈን የተሳነው ፋሽስቱ የአብይ ቡድን ትግራዋይን በግፍ ማሰር፣ ማሰቃየት እና ከስራ ማባረር ስራዬ ብሎ እንደተያያዘውም ነው የትግራይ ተወላጆች የገለጹት፡፡ የትግራይ ህዝብ ልጆቹን ገብሮ...

በተመድ የተቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን ከፋሽስቱ የአብይ ቡድን ጋር ለመስራት መወሰኑ ለገለልተኛነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ...

------- ዓለም-አቀፍ የትግራይ ምሁራንና ባለሙያዎች ማህበረ-ሰብ በትግራይ የተፈፀመውን የጀኖሳይድ ወንጀልን ለማጣራት የተቋቋመው  የተመድ አጣሪ ኮሚሽን ከፋሽስቱ የአብይ ቡድን ጋር በጋራ እንደሚሰራ ማሳወቁ አስፈላጊ ቢሆንም በምርመራው...

ወደ ትግራይ እየገባ ያለው እርዳታ አነስተኛ መሆኑን የትግራይ እርሻና  የተፈጥሮ ሃብት ልማት አስታወቀ፡፡

------- በያዝነው ወር ወደ ትግራይ እየገባ ያለው እርዳታ ካለፈው ወር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑን የትግራይ እርሻና  የተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ኣትንኩት መዝገቦ ገለፁ፤ የቢሮ...

የትግራይን ህዝብ ከተጣለበት ክልከላ ለመውጣት ሌላኛውን አማራጭ እንዲጠቀም የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ሊታሰብባቸው ይገባል ተባለ፡፡

-----    አለም አቀፍ ማህበረ-ሰብ በፋሽስቱ ቡድን ላይ ተግባራዊ እርምጃ አለመውሰድ እና የሚያሳየው መለሳለስ የትግራይን ህዝብ ሰቆቃ ያላገናዘበ ነው ሲሉ የትግራይ መንግሰት ኮሙዮኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ...

የትግራይና የአገው ህዝብ የዘመናት ታሪካዊና ማህበራዊ ግንኙነት ለመበጣጠስ የሚሞክሩ ሃይሎችን በጋራ መመከት እንደሚገባ ተገለፀ።

የትግራይና የአገው ህዝብ ለዘመናት ኣብሮ የኖረና የተዛመደ ሰፊ ማህበራዊ  መስተጋብር ያላቸው ህዝቦች ናቸው፡፡ እነዚህ ህዝቦች በአንድ ክንድ በመሆን ቀደምት ጠላቶችን በመደምሰስ አብረው ሲዋደቁ የመጡ ሲሆን...

ፋሽስት የአብይ ቡድን የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት የመደበው ከፍተኛ ወታደራዊ  በጀት በአገሪቱ  ከፍተኛ  የበጀት ቀውስ...

ፋሽስቱ የአብይ ቡድን የትግራይን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የመደበው ከፍተኛ ወታደራዊ  በጀት   በአገሪቱ  ከፍተኛ  የበጀት ቀውስ   ማስከተሉን  ተገለጸ፡፡ ኳርቲዝ አፍሪካ የተባለ ድረ ገፅ እንደዘገበው ፋሽስት...

Amnesty international በሁሉም ግፍ የተፈፀመባቸው አከባቢዎች ያለ ገደብ እንዲንቀሳቀስ እንዲፈቀድለት ጠየቀ፡፡  

Amnesty international በሁሉም ግፍ የተፈፀመባቸው አከባቢዎች ያለ ገደብ እንዲንቀሳቀስ እንዲፈቀድለት ጠየቀ፡፡   -----  Amnesty international በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀሙት  አሰቃቂ ግፎች ለማጣራት የተቋቋመው ዓለም አቀፍ የባለሞያዎች...