በትግራይ ላይ የተፈፀመው የቤተ እምነት ውድመት አወደ-ርእይ ማሳያ—

በትግራይ ህዝብ እንዲሁም በእምነት ተቋማቱና ቅርሶቹ የደረሰው አስነዋሪ ጭፍጨፋና ውድመት የኢትዮጵያ ህዝብ ሆነ ዓለም አቀፉ ማህበረ-ሰብ በራሱ ላይ የተፈፀመ ያክል ግንዛቤ ሊኖረው እንደሚገባ የሃይማኖት...

የፋሽስቱ ቡድን ያቀረበው ክስ መሰረት እንደሌለው የትግራይ የውጭ ጉዳይ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡

የሰብኣዊ እርዳታ ወደ ትግራይ እንዳይገባ የትግራይ ሰራዊት እንቅፋት እንደሆነ በማስመሰል የፋሽስቱ ቡድን ያቀረበው ክስ መሰረት እንደሌለው የትግራይ የውጭ ጉዳይ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡የፅ/ቤት ከፍተኛ ሃላፊ ፕሮፌሰር...

አለም አቀፍ የተጋሩ ባለሙያዎችና ምሁራን የአቋም መግለጫ

በትግራይ እየታየ ያለው ሰብአዊ ቀውስ ወደ ከፋ ደረጃ ከመድረሱ በፊት የአብይ ቡዱን ሰብአዊ እርዳታን ወደ ትግራይ ከማስገባት ጀምሮ ሌሎች ማህበራዊ አገግሎቶት እንዲከፍት የአለም ማህበረ-ሰብ...

በትግራይክልል እርዳታ ማድረስ የተገደበ መሆኑን አለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

በጦርነት ክፉኛ ወደ ተጎዳችው ትግራይ ክልል ህይወት አድን የህክምና መገልገያዎችን ለማድረስ የሚደረገው ጥረት የተገደበ መሆኑን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቋል።ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መንግሥት...

የትግራይ ዳያስፖራ ማህበረ-ሰብ በአሜሪካ አትላንታ ጆርጅያ ትግል

በአሜሪካ አትላንታ ጆርጅያ የሚኖሩ የትግራይ ዳያሰፖራ ማህበረ-ሰብ በትግራይ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የጀኖሳይድ ወንጀል ለግዛቲቱ ሴናተሮች አስረዱ፡፡በማንኛውም የአለማችን ማእዝን የሚገኙ የትግራይ ዳያስፖራ ማህበረ-ሰብ ከዓለም...

የመብት ጥሰቶችን በገልተኝነት ለማጣራት ለተሰየመው ቡድን የኢትዮጵያ መንግስት በጀት አልፈቅድም ማለቱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት...

የተባባሩት መንግስታት በጀት ኮሚቴ በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የጦር ወንጀል እና ሌሎች ተቀባይነት የለውም ሲል የወቀሰው የተባባሩት መንግስታት አባል ሃገራት የበጀት ኮሚቴ ባካሄደው ጠቅላላ...