የትግራይ ህዝብ ጠላቶች የትግራይ ህዝብን የቅርስ ዘረፋና ውድመት ——

የትግራይ ህዝብ ጠላቶች የትግራይ ህዝብ ታሪክ እና ቅርስ በመዝረፍ ባለ ቤት ለመሆን ካላቸው ጉጉት የተነሳ በትግራይ የሚገኙ አብያተ ክርስትያናት የቻሉትን ዘርፈው ያልቻሉትን ማውደማቸውን ተገለፀ፡፡ትግራይ...

የትግራይ ህፃናት ድምፅ

ፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ በከፈተዉ የጀኖሳይድ ጦርነት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ዉጭ ሆነው ለስነ ልቦናዊ ጉዳቶች መዳረጋቸውን #ህፃናት ተማሪዎች ተናገሩ፡፡በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው...

በምዕራብ ትግራይ የዘር ማፅዳት፣ የጦር ወንጀሎች እና በሰብአዊነት ላይ ወንጀል መፈፀሙ ተረጋገጠ

"ከዚች ምድር እናጠፋችኋለን "አምኒስቲ ኢንተርናሽል በምዕራብ ትግራይ የዘር ማፅዳት፣ የጦር ወንጀሎች እና በሰብአዊነት ላይ ወንጀል መፈፀሙ ያረጋገጠበት ሪፓርት የሰጠው ርእስ ነው።በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው...

የማህበራዊ የትስስር ገጾች ውሎ

የፋሽስቱ ቡድንና የአማራ ተስፋፊ ሀይሎች  ባለፉት አስራ ስምንት ወራት በምእራብ ትግራይ የፈጸማቸው ወንጀሎች እንዳይታወቅባቸው መረጃን የማጥፋት ስራ እየሰሩ  ስለ መሆናቸው እና በትግራይ ህዝብ ላይ...

ሀገር እንድትቀጥል ከተፈለገ ሁሉን ያካተተ ሀገራዊ ውይይትና ምክክር ማድረግ ወሳኝ መሆኑን ተነገረ፡፡

የፋሽስቱ ቡድን ሃገሪቱን በመራበት ባለፉት አራት ዓመታት የኢትዮጵያ ህዝብ በአግባቡ ኑሮውን መምራት ያልቻለበት፣ ሰላምና መረጋጋት ጠፍቶ ሀገሪቱ የመፈራረስ አደጋ እንዲደቀንባት ማድረጉን ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ...

ሞያሌ ከተማ ሞያሌ ግጭት መቀስቀስ

በመንግስት የፀጥታ ሃይሎችና የኦሮሞ ነፃነት ጦር መካከል ግጭት መቀስቀሱ BBC ዘገበ፡፡ BBC የአካባቢውን ባለሥልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው ኢትዮጵያ ከጐረቤት ኬንያ በምታዋስነው የንግድ መዳረሻዋ ሞያሌ ከተማ ባለፈው...

የትግራይ   መካነ ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን  ከኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን  ግንኝነቱ ማቋረጡን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ መካነ ኢየሱስ በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈጸመና እየተፈጸመ ያለውን ዘግናኝ በደል እንድትቋወም እና ከተበደለው ህዝብ ጎን እንድትቆም ለቀረበላት ተደጋጋሚ ጥሪ በጎ ምላሽ ባለመስጠቷዋ በስሯዋ...

“የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች”

ፋሽስት አብይ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚከሰቱ ግጭቶችና ሰው ከነህይወቱ በእሳት ተቃጥሎ በሚሞትባት ሃገር እንዲሁም የትግራይ ህዝብ በረሃብ እንዲያልቅ በፈረደበት ወቅት በሶማሊላንድ ሃርጌሳ ላይ በደረሰው...

በትግራይ የሚገኙ የትምህርት ተቋማት መውደማቸውን ተከትሎ በተማሪዎች ስነ ልቦና ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩ ተነገረ፡፡

በፋሽስቱ የአብይ ቡድን እና ግብረ አበሮቹ በትግራይ ህዝብ ላይ በታወጀውን የጆኖሳይድ ጦርነት በትግራይ የሚገኙ በርካታ የትምህርት ተቋማት መውደማቸውን ተከትሎ ለመማር ማስተማር እና በተማሪዎች...

አለም አቀፍ የተጋሩ ባለሙያዎችና ምሁራን የአቋም መግለጫ

በትግራይ እየታየ ያለው ሰብአዊ ቀውስ ወደ ከፋ ደረጃ ከመድረሱ በፊት የአብይ ቡዱን ሰብአዊ እርዳታን ወደ ትግራይ...