የአክሱም ሆስፒታል በመድሃኒትና የሕክምና ቁሰቁስ እጦት ምክንያት ግልጋሎት መስጠት ወደ ማይችልበት ሁኔታ መድረሱን ተነገረ፡፡

ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ ባነረው ከበባና ክልከላ በመድሃኒት እጦት ምክንያት በርካታ ወገኖች በሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኙ የአክሱም ቅድስት ማርያም ሆስፒታል አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ በመድሃኒትና...

ኤደን ገብረመድህን ትባላች የአስር አመት ታዳጊ ስትሆን መንቀሳቀስ የማትችል የመቐለ ከተማ ነዋሪ ናት፡፡ ገና...

ጭንቅላትዋ ላይ ያለውን ፈሳሽ በሽንት መልክ እንዲወገድ ቱቦ ተገጥሞላት  መሻሻል አሳይታ የነበረች ቢሆንም አሁን ግን በከበባው ምክንያት ምንም አይነት ህክምና ማግኘት እንዳልቻለች የምትገልጸው ታዳጊዋ፤...

የግንቦት 20 የድል በዓል የሚከበረው ኢትዮጵያ በአለም ማህበረ-ሰብ የልማት ማእከል በመባል ተፅእኖ ፈጣሪ እንድትሆን...

ለዘመናት በሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ተፈርዶ የነበረው ጭቆናና በደል የተረዱት የትግራይ ልጆች ከ48 አመት በፊት በደደቢት በርሀ ብሶት የወለደውን ትግል በመጀመር 17 አመታትን መራራ...

የትግራይ መንግስት 31ኛ ዓመት የግንቦት 20 ክብረ በዓል ቀን ምክንያት በማድረግ ባወጣው መግለጫ

የህዝብ ሉአላዊነት አስደፍሮ ከብርሃን ወደ ጨለማ ከልማት ወደ ጥፋትና እልቂት ያሸጋገረ፤ የአራት ኪሎው ቤተ መንግስት አገዛዝ ተጠያቂ የሚሆንበት ወቅት አሁን ነው ሲል የትግራይ መንግስት...

የዓፋር ፌዴራሊስት ሃይሎች አመራር

በፋሽስታውያን እና ወራሪ ሃይሎች ምክንያት የዓፋር ህዝብ በትግሉ ያረጋገጠውን ብሄራዊ ጥቅሞች በማሳጣት አሁን ላይ የከፋ ቀውስ ውስጥ እንደሚገኝ የዓፋር ፌዴራሊስት ሃይሎች ከፍተኛ አመራር ታጋይ...

የኢትዮጵያ የዛሬ ምስቅልቅሎሽ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማፈረስ በተደረገ እንቅስቃሴ ምክንያት መሆኑን የያኔው የኢሀአዴግን አዲስ...

የኢትዮጵያ የዛሬ ምስቅልቅሎሽ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማፈረስ በተደረገ እንቅስቃሴ ምክንያት መሆኑን የያኔው የኢሀአዴግን አዲስ አበባ መቆጣጠርን ያበሰረው ታጋይ የዛሬው የህግ ባለሞያ ታጋይ ብርሃነ ገ/ፃዲቕ...

ፋሽስቱ አብይ ቡድን የፖለቲካ አመራሮችና አባላትን ጨምሮ በጅምላ እያሰረ መሆኑን ተገለፀ፡፡

ፋሽስቱ አብይ ቡድን የወላይታ ህዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር ህገ-መንግስታዊ የመብት ጥያቄ ለማፈን የተለያዩ የብሄሩ ተወላጆች የፖለቲካ አመራሮችና አባላትን ጨምሮ በጅምላ እያሰረ መሆኑን ተገለፀ፡፡የወላይታ ህዝብን...

ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም የዓለማችንን ትልቁን የጤና ተቋም የዓለም የጤና ድርጅትን ለሁለተኛ ዙር እንዲመሩ ዳግም...

የዶ/ር ቴድሮስ ብቸኛ ዕጩ ሆነው ዳግም መመረጣቸው የተረጋገጠው ጄኔቫ ላይ እየተካሄደ በሚገኘው 75ኛው የዓለም ጤና ድርጅት ጠቅላላ ጉብዔ ላይ ነው።ዶክተር ቴድሮስ ያለተፎካካሪ በብቸኛ ዕጩነት...

ፅንፈኛው የፋኖ ቡድን ሃይማኖትን መሰረት በማድረግ ያደረሰዉን ጥቃት በዋሽንግተን የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በተቃዉሞ ሰልፍ ገለፁ፡፡

በጎንደር ከተማ በሙስሊሙ ማሕበረ-ሰብ ላይ በፅንፈኛው ቡድን የተፈፀመው ጥቃት እና የንብረት ዉድመት ሆን ተብሎ በተቀነባበረ መልኩ የተፈፀመ ድርጊት ነው ሲሉ ዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የተቃዉሞ...

የአሜሪካ ልኡካን የዘሄግ ውይይት 

በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የግጭትና መረጋጋት ረዳት ሚኒስትር አኔ ዊትኮዊስኪ የሚመራ የልኡካን ቡድን ኔዘርላንድስ ዘሄግ ወደ ሚገኘው አለም አቀፍ የወንጀል ፍ/ቤት ማምራቱን ተገለፀ፡፡ ቡድኑ...