ሰብአዊ መብት ተማጔቾች የምርመራ ሪፖርት አሳማኝ ነገር የያዘ መሆኑ ምሁራን እየገለፁት ይገኛሉ፡፡
ሰብአዊ መብት ተማጔቾች የምርመራ ሪፖርት አሳማኝ ነገር የያዘ መሆኑ ምሁራን እየገለፁት ይገኛሉ፡፡
ሁለቱም ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተማጔቾች ይፋ ያደረጉት የምርመራ ውጤት ትግራይ ላይ...
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ትግል በተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች ድል መቀናጀቱ ተነገረ፡፡
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የፋሽስቱ ቡድን ቅጥረኛ ሰራዊትና ግብረ አበሮቹን አይቀጡ ቅጣት እየቀጣ በተለያዩ ኦሮምያ አካባቢዎች ላይ ድል መቀዳጀቱን የሰራዊቱ ቃል አቀባይ ገለፁ፡፡የፋሽስቱ ቡድን ቀነገደብ...
ለዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መርማሪ ኮሚሽን የኢትዮጵያ መንግስት እንዲተባባር የአውሮፓ ህብረት ጠየቀ፡፡
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ላቋቀመው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መርማሪ ኮሚሽን የኢትዮጵያ መንግስት እንዲተባባር የአውሮፓ ህብረት ጠየቀ፡፡ የተባባሩት መንግስታት የሰብአዊ...
ሰብአዊ እርዳታ ወደ ትግራይ ለማስገባት መቸገሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቃል አቀባይ #ስቴፌን ዱጃሪክ በቅርቡ በሰጡት መግለጫ ሰብአዊ እርዳታ ውለማስገባት ከተፈቀደ ጀምሮ 20 የእርዳታ እህል የጫኑ አንድ ነዳጅ የጫነ መኪና ብቻ...
የትግራይ፣ የዓፋር እና የአገው ህዝቦች ትስስር
የትግራይ፣የዓፋር እና የአገው ህዝቦች ጨቋኙን የደርግ ስርዓት ለመደምሰስ በጋራ እንደታገሉት ሁሉ አሁንምራ ስንበራስ የማስተዳደር ህገ መንግስታዊ የህዝቦች መብት እንዲሁም ታሪክና ማንነት በሃይል ለማጥፋት በሽርክና...
የፋሽስታውያን ሴራ ያጋለጠ ሪፖርት
Human_Rights_Watch እና Amnesty_International ይፋ ያደረጉት የጥናት ሪፖርት የፋሽስቱ ቡድንና ተስፋፊ የአማራ ሊሂቃን በምዕራብ ትግራይ የፈፀሙትን የዘር ማጥፋትና የጦር ወንጀል ለማድበስበስ የሸረቡት ሴራ ያጋለጠ ነው...
የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ፅ/ቤት መግለጫ
በHumanraghtswotch & amnesty በቅርቡ ይፋ የሆነው የጋራ ምርመራ ውጤት በምዕራብ ትግራይ ህዝብ ከተፈፀመው ወንጀል አንፃር ሲታይ በበቂ ደረጃ አልተሰነደም ሲል የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ፅህፈት...
የመብት ተማጔቾች ሪፖርት
በትግራይ ምዕራባዊ ዞን በትግራይ ተወላጆች ላይ የተፈፀመው ወንጀል ከጦር ወንጀልና በሰብአዊነት ላይ ከሚፈፀም ወንጀሎች ጋር የሚስተካከል መጠነ ሰፊ ወንጀሎች መፈፀማቸው Humanrightswotch and Amnesty international...
የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ቢሮ መግለጫ
የዓለም አቀፍ ማህበረ-ሰብ ከተለመደው አባባል ወጥቶ በፋሽስቶችና በተስፋፊው የአማራ ሊሂቃን ተጨባጭ እርምጃ የሚወስድበት ጊዜ አሁን ነው ሲል የትግራይ ውጭ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ተስፋፊው የአማራ ሃይል...
የማህበራዊ ሚድያ ውሎ
ዓለም አቀፍ የመብት ተሟጓች ድርጅቶች Humanrightswotch and Amnesty international በጋራ ይፋ ባደረጉት አዳዲስ ሪፖርቶች በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እጅግ አነጋጋሪ ሆነው ውለዋል፡፡የአማራ ተስፋፊ ሀይሎች ትግራዋይን...









