በአፍሪካ ህብረት ሊካሄድ ታስቦ የነበረው  የሰላም ድርድር ተራዘመ

በአፍሪካ ህብረት አዘጋጅነት በትግራይ መንግስትና በፋሽስቱ የአብይ ቡድን መካከል በመጪው እሁድ መስከረም 29 ቀን 2015 ዓ.ም ሊካሄድ ታስቦ የነበረው የሰላም ድርድር መራዘሙን ሮይተርስ የዜና...

ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በደንጎላት ከተማ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እሰከ አሁን 6 ሰላማዊ ዜጎች...

ዛሬ መሰከረም 27, 2015 ዓ/ም ፋሽስቱ የአብይ ቡድን ከመቐለ በ30 ኪ.ሜ ርቀት በምትገኘው የደንጎላት ከተማ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እሰከ አሁን 6 ሰላማዊ ዜጎች...

ፋሽስት ጉጅለ ኣብይ ኣሕመድ ኣብ ከተማ ዶንጎላት ብዘካየዶ መስካሕከሒ ደብዳብ ድሮን 6 ሰለማውያን ሰባት...

ፋሽስት ጉጅለ ኣብይ ኣሕመድ ሎሚ 27 መስከረም 2015 ዓ/ም ካብ መቐለ 30 ኪሎ ሜትር ርሕቃ ትርከብ ከተማ ዶንጎላት ኣብ ልዕሊ ሰላማውያን ሰባት ብዝካየዶ ደብዳብ...

‘ጦርነት ይብቃን…!’ ልደቱ አያሌው

ከሻዕቢያ ጋር ተባብሮ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን መውጋት “ታሪካዊ ስህተት” እና ከፍተኛ “የሀገር ክህደት ወንጀል” ነው! ልደቱ አያሌው መስከረም 12 ቀን 2015 ዓ/ም

በፀሊሞ ግንባር የመጣው የጠላት ሃይል  ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ ፡፡

ጀግናው የትግራ ሰራዊት  በወሰደው የፀረ ማጥቃት አርምጃ ጠላት በፀሊሞ  ግንባር 90 ስኴር ኪሎ ሜትር ባለው ስፋት ያሰለፈውን  ከ 10 ሺዎች  በላይ  ሰራዊት ሙሉ በሙሉ...

የፋሽሽቱ ቡድን አብይ አሕመድ ዛሬ በፈፀመው የድሮን ድብደባ 10 ሰላማዊ ዜጎች ተገድለዋል::

የፋሽሽቱ ቡድን ዛሬ መስከረም 4   2015 ዓ/ም ከጥዋቱ 2፡00 ኣከባቢ  በመቀሌ ከተማ በመኖራያ ቤቶች   በተፈፀመው  የድሮን ድብደባ  እስከ ኣሁን ኣስር ሰላማዊ  ዜጎች መሞታቸው ታውቋል...