“የምዕራባውያን የዲፕሎማሲ ውድቀት በትግራይ ጦርነት“ ማርቲን ፕላውት

----- የአፍሪካ ቀንድ እና የደቡብ አፍሪካ ጉዳዮች የሚከታተለው ጋዜጠኛ ማርቲን ፕላውት “የምዕራባውያን የዲፕሎማሲ ውድቀት በትግራይ ጦርነት“ በሚል ርእስ ባጠናቀረው ሃተታ ፋሽስቱ የአብይ ቡድን በትግራይ ሰራዊት...

የትግራይ መንግስት  ማእከላዊ ኮማንድ መግለጫ

ፈተናዎችን ተሻግሮ  ህዝባዊ ትግላችን  ያሸንፋል// ጥምር ወራሪ ሃይሎች የትግራይ ህዝብ  ለአንዴና ለመጨረሻ ከምድረገፅ ለማጥፋት በሁሉም ግንባሮች መጠነ ሰፊ ወረራዎች እያካሄዱ ሲሆን የትግራይ ሰራዊት  በበኩሉ የህዝቡን...

ፕሮፌሰር ቶኒ ማጋና በዶ/ር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ በጤና አጠበበቅ ዘርፍ ስኬት ሪፖርት እጅግ ቅር...

የኖርዊጅያን ዩኒቨርስቲ የነርቭ ሳይቲስት የሆኑ ፕሮፌሰር ቶኒ ማጋና የፋሽስቱ የአብይ ቡድን የጤና ሚኒሰትር የሆነችው ዶ/ር ሊያ ታደሰ በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ አስመልክታ...

የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ብራድ ሼርማን   የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ...

የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ብራድ ሼርማን   የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው  ጄኖሳይድ የመሆን አቅም ያለው ወንጀል በተመለከተ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት  የተሟላ ግንዛቤ...

ዩ-ኤስ-ኤይድ እርዳታ መከልከል

---- የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማትና ተራድኦ ድርጅት /ዩ-ኤስ-ኤይድ/ በጀኖሳይድ ጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የትግራይ ህዝብ እርዳታ ለማቅረብ አለመቻሉን አስታወቀ፡፡

የኤርትራውያን ዳያስፖራ በኤርትራውያን ምርኮኞች ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን   አስተያየታቸው ሰጥተዋል፡፡

በእድሜ የገፉ እና ታዳጊ ኤርትራውያን ምርኮኞች ለትግራይ ሰራዊት እጃቸውን መስጠታቸው ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን  ኤርትራውያን የዳያስፖራ አባላት ገለፁ። ከአሰና ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉ ወጣት ኤርትራውያን እንዳሉት...

የአውሮፓ ሕብረት ውሳኔ

የአውሮፓ ሕብረት የተመድ የፀጥታው ምክር ቤትን የትግራይ ጦርነት እንዲቆም ሃላፊነቱን አልተወጣም ሲል ከሰሰ። የአውሮፓ ህብረት የትግራይን ህዝብና በዚሁ ሰውሰራሽ ቀውስ እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖች አይረሳም ብሏል፡፡

የትግራይ ጀኖሳይድ እና ጦርነት እንዲያቆም በቂ ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ አሌክስ ዲዋል አመላከተ፡፡

የወርልድ ፒስ ፋውንዴሽን መስራችና የፖለቲካ ተንታኙ አሌክስ ዲዋል የፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን የጀኖሳይድ ጦርነት እንዲያቆም የአፍሪካ ህብረትና የአሜሪካ መንግስት የመሪነት ሚናቸው...

የአምባገነኑ የኢሳያስ ቡድን  የጀኖሳይድ ዘመቻ በኩናማ ማህበረ-ሰብ እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ሆነ ተብሎ በተቀነባበረ ዘመቻ አምባገነኑ የኢሳያስ ቡድን የኩናማ ማህበረ-ሰብን ለማጥፋት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የትግራይ መንግስት አስታወቀ። የትግራይ መንግስት በውጭ ጉዳዮች ፅህፈት ቤቱ በኩል ባወጣው መግለጫ አምባገነኑ...

የተመድ የሰብአዊ መብቶች የባለሙያዎች የአጣሪ ኮሚሽን ስልጣን ተራዘመ

የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት የተመድ የሰብአዊ መብቶች የባለሙያዎች አጣሪ ኮሚሽን የስልጣን ዘመን ለአንድ ዓመት አራዘመ። ምክር ቤቱ የኮሚሽኑን የስልጣን ዘመን ያራዘመው በትግራይ ከባድ...