Home Blog Page 64
በትግራይ እየታየ ያለው ሰብአዊ ቀውስ ወደ ከፋ ደረጃ ከመድረሱ በፊት የአብይ ቡዱን ሰብአዊ እርዳታን ወደ ትግራይ ከማስገባት ጀምሮ ሌሎች ማህበራዊ አገግሎቶት እንዲከፍት የአለም ማህበረ-ሰብ ተፅእኖ ሊያሳርፍ እንደሚገባ አለም አቀፍ የተጋሩ ባለሙያዎችና ሙሁራን ማህበረ-ሰብ ጠየቁ፡፡በትግራይ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለውን ክልከላና...
በጦርነት ክፉኛ ወደ ተጎዳችው ትግራይ ክልል ህይወት አድን የህክምና መገልገያዎችን ለማድረስ የሚደረገው ጥረት የተገደበ መሆኑን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቋል።ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መንግሥት እንዲሁም የትግራይ መንግስት ጊዚያዊ የተኩስ አቁም ቢያደርጉም የእርዳታ አቅርቦቱ ላይ መሻሻሎች እንደሌሉ ተቋሙ ገልጿል።ከአምስት ወራት...
በአሜሪካ አትላንታ ጆርጅያ የሚኖሩ የትግራይ ዳያሰፖራ ማህበረ-ሰብ በትግራይ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የጀኖሳይድ ወንጀል ለግዛቲቱ ሴናተሮች አስረዱ፡፡በማንኛውም የአለማችን ማእዝን የሚገኙ የትግራይ ዳያስፖራ ማህበረ-ሰብ ከዓለም ተነጥሎ እንደ ዘር እንዲጠፋ የተፈረደበት የትግራይን ህዝብ ድምፅ በመሆን ባገኙት አጋጣሚ በመጠቀም ትግራይን በዓለም የተለያዩ...
የተባባሩት መንግስታት በጀት ኮሚቴ በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የጦር ወንጀል እና ሌሎች ተቀባይነት የለውም ሲል የወቀሰው የተባባሩት መንግስታት አባል ሃገራት የበጀት ኮሚቴ ባካሄደው ጠቅላላ ስብሰባው ላይ እንዳለው፣ በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈጸሙ የጦር እና ሌሎች ተያያዥ ወንጀሎችን ለማጣራት ለተቋቋመው አጣሪ...
የአሜሪካው ሰኔት በፋሽስቱ የአብይ ቡድንና አምባገነኑ የኢሳያስ መንግስት ላይ አዲስ ማእቀብ ለመጣል የሚያስችል ረቂቅ ህግ S.3199 አፀደቀ፡፡ ረቂቅ አዋጁ S.3199 እና HR-6600 በአሜሪካ ሰኔትና ኮንግረንስ በጋራ ስብሰባ ዳግም እንደሚያፀድቃቸው የሚጠበቅ ሲሆን ህጉ በፕረዝደንት ባይደን ሲፀድቅ በትግራይ ጀነሳይድ የተሳተፉ አካላት ላይ...