የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የመንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ከፍተኛ ቤተ ክህነት ለስድስት ኤዺስ...

0
ባለፈው ሳምንት ከተመረጡ 10 ኤጲስ ቆጶሳት ስድሰቱ ብፁአን አባቶች በርእሰ ኣድባራት ወገዳማት ኣክሱም ጽዮን ሢመት እና አንብሮተ ዕድ ተከናውነዋል።በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን የታጀበው በቅድስት እና...

እውነታን ያላገናዘበው የአሜሪካ ውሳኔ

0
የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ዙርያ ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ከዚህ ቀደም ለሚታወቅበት አቋሙ የሚቃረን ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ገልጿል፡፡ከሶስት ወራት በፊት...

ለትግራይ ዳግም ግንባታ የንግዱ ማህበረሰብ ሚና

0
በትግራይ ዳግም ግንባታ የንግዱ ማህበረሰብ ኣስፈላጊነት በሚል ርእስ 22 የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማትና የባንኮች የስራ ሓላፊዎች በተገኙበት የትግራይ ዳግም ግንባታ ሙሉ በሙሉ እውን ለማድረግ የግል...

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ማሳሰብያ

0
የፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በትግራይና በህዝቡ እየፈፀመው ያለው ወንጀል በአፋጣኝ ሊታረም ይገባል ሲል የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ባወጣው ወቅታዊ መግለጫ ጠቅሷል፡፡በኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በድረ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ510 ሚልዮን ብር ድጋፍ ለትግራይ አበረከተ።

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ510 ሚልዮን ብር ድጋፍ ለትግራይ አበረከተ። የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የትግራይ ህዝብ ጠንካራ እና ታታሪ ህዝብ ነው ያሉ ሲሆን...

በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት ወጋገን ባንክ...

0
በመቐለ ከተማ ከ50 እስከ 60 ሺህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ ዘመናዊ ሪልስቴት ለመገንባት ወጋገን ባንክ ከሱር ኮንስትራክሽን ጋር ውል ተፈራረመ። የሪልስቴቱ ግንባታ በ2016ዓ/ም እንደሚጀምር እና ለብዙ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓትን በተመለከተ ያስተላለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ

0
የኢትዮዽያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሀይልን መሰረት ያደረገ የአመጻ ተግባር ላይ ተሳትፏል በሚል ምክንያት የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት እንዲሰረዝ መወሰኑን ተከትሎ፤...

በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህወሓት ላይ የተላለፈዉ ዉሳኔ አስመልክቶ በህወሓት የተሰጠ መግለጫ

0
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህ.ወ.ሓ.ት ህጋዊ ሰውነት የመመለስ ጥያቄ አስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ ከህ.ወ.ሓ.ት የተሰጠ መግለጫህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሃመር የተመራ ልዩ የልኡክ ቡዱን በዛሬው ዕለት መቐለ ገብቷል።

0
ከአምባሳደር ማይክ ሃመር በተጨማሪም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳዳር ትሬሲ አን ጃኮብሰንም የሚገኙበት ይህ ልኡክ ቡዱን በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርስ በትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር...

0
በብሄራዊ የዲሞቪላይዜሽንና ተሃድሶ ጉዳዩች ላይ አገር አቀፍ የባለድርሻ እና አጋር አካላት የጋራ የምክክር መድረክ ዛሬ በመቐለ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል ።